Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅር እና ግጥሞቹ"❤❤❤😍

የቴሌግራም ቻናል አርማ fekerenagetemochu — ፍቅር እና ግጥሞቹ"❤❤❤😍
የቴሌግራም ቻናል አርማ fekerenagetemochu — ፍቅር እና ግጥሞቹ"❤❤❤😍
የሰርጥ አድራሻ: @fekerenagetemochu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 448
የሰርጥ መግለጫ

የፍቅር ግጥሞች
ጥቅሶች
አስተማሪ ታሪኮች
እንለቅላቹሃለን
😉
Join ያርጉና የትም
በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ
አስተያየት እና promotion creater
Inbox @yonisha44
Please😊Do't leave please

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-01 14:23:02 ከነገርኩሽ ወድያ
።።።።።።።።።።።።

ከነገርኩሽ ወድያ
እኔ ያንቺ ከርታታ ምስኪን ዘባተሎ
ሊደፋኝ ነው ብዬ ፍቅርሽ አጃጅሎ

ከነገርኩሽ ወድያ
የፍቅሬን ጥልቀቱን ከባህር መስዬ
ቃላት አሳምሬ ድምፄን አሽሞንሙኜ

ላስብበት ብለሽ እኔ አንቺን ስጠብቅ
እንዲሁ ስቅበዘበዝ አለፈኝ ሶስት መንፈቅ

እና ይኸውልሽ
አንቺ ስታስቢ እኔ ሃሳቤን ሳጣ
አንጎሌ ደንዝዞ ከመስመር ስ'ሎጣ

ባንቺ አሳቢነት
ምጡቅ አእምሮዬ ስለደደበብኝ
መልሱን ስጭኝና ፍቅርሽ ግን ይቅርብኝ

Join & Share

@fekerenagetemochu
102 viewsMąÿ bę......... őñë đåŷ, 11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ