Get Mystery Box with random crypto!

የራስ መንገድ! እውነት ነው የንፋሱን አቅጣጫ መቀየር አትችልም፤ መርከቡ ግን የነፋሱን አቅጣጫ ሳ | My letter 💌

የራስ መንገድ!

እውነት ነው የንፋሱን አቅጣጫ መቀየር አትችልም፤ መርከቡ ግን የነፋሱን አቅጣጫ ሳይሆን ያንተን መንገድ እንዲይዝ ማድረግ ትችላለህ።

አየህ በህይወት ውስጥም የሚገጥሙህን ሁኔታዎች፣ ፈተናዎች የማይጥሙ የሰው ፀባዮችን መቆጣጠር አትችልም፤ ግን ያንተን ህይወት እንዲወስኑት አለመፍቀድ ያንተ ምርጫ ነው ምክንያቱም
የመርከብህ ካፒቴን አንተ ብቻ ነህ!
#meriti