Get Mystery Box with random crypto!

#ባልና ሚስት ተጣልተው!! ለፍቺ ፍርድ ቤት ይቆማሉ\\ ዳኛው፦ 3 ልጆች አሏችሁ እንዴት ነው | ፈገግታ Tube

#ባልና ሚስት ተጣልተው!! ለፍቺ ፍርድ ቤት ይቆማሉ\\

ዳኛው፦ 3 ልጆች አሏችሁ እንዴት ነው የምትካፈሉት

>ባል ና ሚስት ለብዙ ግዜ ከተማከሩ በዃላ፤ 'የተከበረው ፍርድ ቤት ፤ አንድ ልጅ ጨምረን ቀጣይ አመት ተመልሰን ለመፍታት ተስማምተናል

\\የሚገርመው ከ 9ወር በዃላ መንታ ተገላግላ አረፈችው።

መቼ ይፋቱ ይሆን ግን

@fegegtaaman