Get Mystery Box with random crypto!

💥እንቁ💥™©

የቴሌግራም ቻናል አርማ fegegta_bcha — 💥እንቁ💥™©
የቴሌግራም ቻናል አርማ fegegta_bcha — 💥እንቁ💥™©
የሰርጥ አድራሻ: @fegegta_bcha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 395
የሰርጥ መግለጫ

🎀..ችግሮችህ በሙሉ ሰው ሰራሾች ናቸው ስለዚህም በሰው ይፈታሉ ምንም አይነት ሰው ሰራሽ ችግሮች ከሰው አቅም በላይ ሊሆኑ አይችሉም••🎀
#𝖔𝖋𝖋𝖎𝖈𝖎𝖆𝖑_𝖐𝖆𝖑🤴
𝑳𝒆𝒎𝒂𝒏𝒈𝒂𝒘𝒎 𝒂𝒔𝒕𝒆𝒚𝒂𝒚𝒆𝒕👇 @shitayeeeee_bot
𝒄𝒓𝒐𝒔𝒔 👉 @kerodina
📞 251925566777
#ኢትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር❤🇪🇹❤

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 08:32:27 ህይወት በቃ እስከዚህ ድረስ ናት ደስታህን በማንኪያ ሀዘንህን ደሞ በአካፋ ትሰጥሀለች።

ህይወቴ አንድም ቀን አንቺን እንደማጣ አምኜ መቀበል አለፈለኩም ነበር አንቺን የማጣትን እዉነታ ቀብሬው እየኖኩ አላጣሽም በሚል የውሸት ተስፋ ስደሰት ኖርኩኝ አሁን የኔ አይደለሽም,
........ አልታደልኩም!!!

መልካም ህይወት ይሁንልሽ መክሊት
443 views 𝐀𝐧𝐚𝐬𝐢𝐦𝐨𝐬 , edited  05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 12:21:34 የሚደብር ጊዜ
የሚያስጠላ ህይወት
ተደጋጋሚ ኑሮ
የብቸኝነት ሰዐት
የልብ ቁስል ቲሽሽሽሽሽ ይሄም ብሎ ህይወት

@fegegta_bcha
1.7K views 𝐀𝐧𝐚𝐬𝐢𝐦𝐨𝐬 , 09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 23:13:18 ኢንተርኔት አልሰራም አለኝ ብዬ ደብሮኝ ነበር... ለካ Data ለማብራት Bluetooth ከፍቼ ነው ብዬ Post ሳደርግ አንዷ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው...
.
.
.
.
.
#በዚ_አይነት አፌን ከፍታለው ብለህ ዚብክን እየከፈትክ ስንት ያላመንከው ትውልድ አፍርተካል

@fegegta_bcha
2.6K views 𝐀𝐧𝐚𝐬𝐢𝐦𝐨𝐬 , 20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 22:49:32 መክሊት ከዛ ከነበርኩበት ጨለማ አውጥተሽ ወደ ሚገርመው የፍቅር አለም ያመጣሽኝ አዎ እኔ ነኝ እብዱ። ታውቂያለሽ አንቺ እኮ ቆንጆ አይደለሽም ግን ውብ ነሽ አንቺኮ ሞኝ አይደለሽም ግን የዋህ ወዳጅ አይደለሽም አፍቃሪ ነሽ እንጂ ሚስጥራዊው ልቤ ያንቺን ፍቅር ቀብሮ ይኖራል። የሚወጣ አይደለምና

የኔ ህይወት ባልሽ ዛሬም ያፈቅርሻል

ቃል

@fegegta_bcha
@fegegta_bcha
2.1K views 𝐀𝐧𝐚𝐬𝐢𝐦𝐨𝐬 , 19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 21:43:08 ለአንዱ ጉራጌ ጀለስ ያለብህን ችግሮች በሙሉ እያለቀስክ ነግረኸው እሱ ደሞ
.
.
.
አዎ ያሳዝናል ግን ጉራጌ ክልል ነው

@fegegta_bcha
2.1K views 𝐀𝐧𝐚𝐬𝐢𝐦𝐨𝐬 , 18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 21:53:08 ባንኸረ ምር ያሞሪቴ

@fegegta_bcha
2.0K views 𝐀𝐧𝐚𝐬𝐢𝐦𝐨𝐬 , 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 22:19:52 አስተውል ማንኛውም ሰው የሚፈራው ፣ የሚያፈቅረው እንዲሁም ያጣው ነገር አለ፡፡

@fegegta_bcha
2.2K views 𝐀𝐧𝐚𝐬𝐢𝐦𝐨𝐬 , 19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 22:28:52
እስክንለያይ


ካሌብ ታደሰ(ቃል)

ለአስተያየትዎ
@kerodina

@fegegta_bcha
@fegegta_bcha2
3.1K views 𝐀𝐧𝐚𝐬𝐢𝐦𝐨𝐬 , 19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 11:58:04 ይቅናሽ ብየሻለሁ


ሳይገባኝ ነገሩ ከኔ የጎደለው
ቀርቦ መለየቱን ከቶ ምን አመጣው
ይቅናሽ ብዬሻለሁ
በሄድሽበት ሁሉ ሰላሙን እመኝልሻለሁ
ለኔማ ለኔማ
ለኔ የምትሆን የአምላክ ስጦታ
ትመጣልኛለች በጊዜው በቦታ
ይብላኝ ላንች እንጅ
በነገር በውሸት ሰውን ምታፋጅ
መቻሌ ሳይገባሽ በኔ ላይ ፈራጅ
አይ የኔ ዳኛ የኔዋ ጠበቃ
አሁንማ አለቀ ነገሩ አበቃ
ፍርድሽ ካልፀደቀ
መንግስት ካለወቀ
ያገር ሽማግሌ የቀበሌ ፊርማ ቡውል ካልረቀቀ
ይጅ በቃ ዞረሽ አትመለሽ
ችሎቱ ተዘግቷል ካሰብሽበት ድረሽ

@fegegta_bcha
@fegegta_bcha

,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••


━━━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━━━‌‌

Translation: am-en
I will give you a discount


I don't understand what is missing from me
What brought him to be separated
I called you a discount
I wish you peace wherever you go
Nema Nema
God's gift to me
She will come to me at the right time
Eat me for lunch
A person who deceives a person with something
Judge me without knowing what I can do
No, my judge is my lawyer
It's over now, it's over
If your judgment is not approved
If the government knows
If Yager Shemagle does not sign the bill of receipt
You just turn around and don't look back
The hearing is closed, if you think about it

@fegegta_bcha
@fegegta_bcha

,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••


━━━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━━━‌‌
3.6K viewsReal waver , edited  08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 11:57:35 ዛሬም ........
ይድፋህ ልቤን እንደ
ሰበርከው ልብህ ይሰበር
እንዳቆሰልከኝ ቁሰል
ብዬ እሰድብህና ኸረ እኔን
ያንተን ፋንታ እላለሁ
አያስችለኝማ እኔ
የቀመስኩትን ህመም
እንድትቀምስ አልመኝም
ምክንያቱም ካመመህ
ያመኛል አውቃለሁ
አሁን ለይ የሌላ ነህ ....
ኡፍፍፍፍ .


@fegegta_bcha
@fegegta_bcha
2.7K viewsReal waver , edited  08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ