Get Mystery Box with random crypto!

የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella

የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የሰርጥ አድራሻ: @fbi_church_bella
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 565

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 20

2022-10-02 16:00:18 “ይህም በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የፈጸመው #የዘላለም #አሳብ ነበረ፥”
— ኤፌሶን 3፥11
67 views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 11:49:49 “ #በእርሱም #እናንተ ደግሞ ለእግዚአብሔር #መኖሪያ ለመሆን #በመንፈስ አብራችሁ #ትሠራላችሁ።”
— ኤፌሶን 2፥22
100 views08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 09:50:47 “ጸጋውንም #በጥበብና #በአእምሮ ሁሉ አበዛልን።”
— ኤፌሶን 1፥8
23 views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 11:28:22 “አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ #አድርግ፥ መከራን #ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ #አድርግ፥ አገልግሎትህን #ፈጽም።”
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥5
68 views08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 16:35:49 2ኛ ጢሞቴዎስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ነገር ግን ክፉዎች ሰዎችና #አታላዮች፥ #እያሳቱና እየሳቱ፥ በክፋት እየባሱ ይሄዳሉ።
¹⁴ #አንተግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር #ጸንተህ ኑር፥ ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለህና፤
94 views13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 10:45:30 “በወንጌል #እንደምሰብከው፥ ከሙታን የተነሣውን፥ ከዳዊት ዘርም የሆነውን #ኢየሱስ ክርስቶስን #አስብ፤”
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥8
64 views07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 22:35:54 “እግዚአብሔር #የኃይልና #የፍቅር ራስንም #የመግዛት መንፈስ እንጂ #የፍርሃት መንፈስ #አልሰጠንምና።”
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥7
54 viewsedited  19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 09:43:32 “ጢሞቴዎስ ሆይ፤ በዐደራ የተቀበልኸውን ሁሉ #ጠብቅ፤ እግዚአብሔርን ከማያስከብር ከከንቱ #ልፍለፋና ለተቃውሞ #በውሸት #ዕውቀት ከተባለ ፍልስፍና #ራቅ፤”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥20 (አዲሱ መ.ት)
93 views06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 10:25:05 “በማንም ላይ እጅ ለመጫን #አትቸኵል፤ ከሌሎችም ጋር በኀጢአት #አትተባበር፤ ራስህን በንጽሕና #ጠብቅ።”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 5፥22 (አዲሱ መ.ት)
121 views07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 12:32:09 “እግዚአብሔርን #ከማያከብር ርባናቢስ አፈ ታሪክና ከአሮጊቶች ተረታ ተረት #ራቅ፤ ይልቁንም #ለእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ራስህን #አሠልጥን።”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7 (አዲሱ መ.ት)
163 views09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ