Get Mystery Box with random crypto!

የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella

የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የሰርጥ አድራሻ: @fbi_church_bella
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 565

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-01-02 19:41:56 “ንጉሡ በጠየቃቸው በማንኛውም #የጥበብና #የማስተዋል ጒዳይ በመላ ግዛቱ #ካሉት አስማተኞችና ድግምተኞች ሁሉ #ዐሥርእጅ በልጠው አገኛቸው።”
— ዳንኤል 1፥20 (አዲሱ መ.ት)
41 views16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 22:49:35 “ኢየሱስ, #ያደረጋቸው ሌሎችም ብዙ ነገሮች አሉ፤ ሁሉም ነገር #ቢጻፍ፣ ለተጻፉት መጻሕፍት ሁሉ ዓለም #በቂ ቦታ የሚኖረው #አይመስለኝም።”
— ዮሐንስ 21፥25 (አዲሱ መ.ት)
47 views19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 21:59:07 “ሲነጋም፣ #ኢየሱስ በባሕሩ ዳርቻ ቆመ፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ኢየሱስ መሆኑን #አላወቁም ነበር።”
— ዮሐንስ 21፥4 (አዲሱ መ.ት)
47 views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 22:07:39 “ቶማስም፣ “ጌታዬ፤ #አምላኬም!” አለው።”
— ዮሐንስ 20፥28 (አዲሱ መ.ት)
77 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 22:41:34 “ጲላጦስም ጽሑፍ ጽፎ #በመስቀሉ ላይ አንጠለጠለው፤ ጽሑፉም፣ ‘የናዝሬቱ #ኢየሱስ፣ የአይሁድ #ንጉሥ’ የሚል ነበር።”
— ዮሐንስ 19፥19 (አዲሱ መ.ት)
91 views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 22:11:29 “ኢየሱስም፣ “እርሱ #እኔ ነኝ” ባለ ጊዜ ወደ ኋላ አፈግፍገው መሬት ላይ #ወደቁ።”
— ዮሐንስ 18፥6 (አዲሱ መ.ት)
114 views19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 08:14:34 “እኛ አንድ እንደሆንን እነርሱም #አንድ እንዲሆኑ፣ የሰጠኸኝን #ክብር ሰጥቻቸዋለሁ።”
— ዮሐንስ 17፥22 (አዲሱ መ.ት)
46 views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 22:39:39 “እነርሱ የአንተ #ስለሆኑ #እጸልይላቸዋለሁ፤ ለሰጠኸኝና የአንተ ለሆኑት እንጂ #ለዓለም #አልጸልይም።”
— ዮሐንስ 17፥9 (አዲሱ መ.ት)
22 views19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 23:13:29 “...እኔንም ብቻዬን ትተዉኛላችሁ፤ ይሁን እንጂ #አባቴ ከእኔ ጋር ስለ ሆነ #ብቻዬን አይደለሁም።”
— ዮሐንስ 16፥32 (አዲሱ መ.ት)
55 views20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 22:39:30 “በእኔ #የማይኖር ተጥሎ እንደሚደርቅ ቅርንጫፍ ነው፤ እንዲህ ያሉት #ቅርንጫፎች ተለቅመው ወደ እሳት ይጣላሉ፤ #ይቃጠላሉም።”
— ዮሐንስ 15፥6 (አዲሱ መ.ት)
80 views19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ