Get Mystery Box with random crypto!

ዘካርያስ 7 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ “እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ ‘እውነተኛ | የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella

ዘካርያስ 7 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ “እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ ‘እውነተኛ ፍትሕ #አስፍኑ፣ እርስ በርሳችሁ ምሕረትና ርኅራኄን #አድርጉ፤
¹⁰ መበለቲቱን ወይም ድኻ አደጉን፣ መጻተኛውን ወይም ድኻውን #አታስጨንቁ፤ በልባችሁም አንዳችሁ በአንዳችሁ ላይ ክፉ #አታስቡ።’