የሰላም የጤና የፍቅር የፀጋ ዘመን ይሁንልን *ለሚወዱትና #ለሚፈልጉት ሰው የሚላክ ስጦታ ጷጉሜ ገባ ፈጣሪ በአመት ላይ አመት......365days በወራት ላይ ወራት .....12months በሳምንት ላይ ሳምንት.....48weeks በቀናት ላይ ቀናት.....365days በሰዐት ላይ ሰዓት.....8760hours በደቂቃ ላይ ደቂቃ......21900minutes በሰከንድ ላይ ሰከንድ.....43800seconds ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃንን ቸሩ ፈጣሪን ከእግራችን በርከክ ብለን እናመስግነው የኔ....ፍቅር የኔ....ምስኪን የኔ....አሳቢ የኔ....ህይወት የኔ....ሁሉነገር ጓዴ በደስታዬ የተደሰትክ / የተደሰትሽ በሃዘኔ ያዘንክ / ያዘንሽ ፍቅር ስሰጥሽ ፍቅር የሰጠሽኝ / የሰጠኧኝ ችግሮቼን የተጋራህ / የተጋራሽ ጓደኞቼ እህቶቼ ወንድሞቼ ወዳጆቼ ሳላውቅ በድፍረት አውቄ በስህተት ያስቀየምኩህ ያስቀየምኩሽ የጎዳውህ የጎዳውሽ ከልቤ ይ ቅ ር ታ በመጠየቅ ከጉልበቴ በርከክ ብያልለሁ ጷጉሜውን የሰላም የፍቅር የጤና የይቅርታ ያርግልን በጣምምም ከልቤቤቤቤቤ እወድሃለው እወድሻለሁ ይህንን ለወዳጆቻችን ሼር በማድረግ ጷጉሜን እናሳልፍ @Fayyyee #Share @Fayyyee 1.4K views𝑓𝑎𝑦𝑒 , edited 14:24