Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ውድ የ2014 ተመራቂ ተማሪዎች እንዴት አላችሁ? እንኳን ለዚህ የልፋታችሁን አዝመራ አጭዳችሁ | የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቴ/ኢ/ተማሪዎች ህብረት

ሰላም ውድ የ2014 ተመራቂ ተማሪዎች እንዴት አላችሁ? እንኳን ለዚህ የልፋታችሁን አዝመራ አጭዳችሁ የስኬታችሁን ፍሬ ለምታጭዱበት ጊዜ አደረሳችሁ።ደም በመለገስ የደስታችሁን ጊዜ በበጎ ሥራ ማድመቅ ለምትፈልጉ ተማሪዎች ነገ ማለትም 26/12/2014 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በማራኪ መውጫ በር አካባቢ ስለተሰናዳ በአሁን ሰዓት ለተፈጠረው የደም እጥረት የበኩላችንን አስተዋጽኦ እንወጣ ዘንድ በአክብሮት እንገልፃለን።