Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ አበባዬ........... እስከ ሌሊቱ ስድስት ሰዓት ተሰልፈህ የመረጥከው ሥርዓት.... እስ | የፋኖ የሚድያ ዘመቻ

አዲስ አበባዬ...........

እስከ ሌሊቱ ስድስት ሰዓት ተሰልፈህ የመረጥከው ሥርዓት....
እስክንድር ነጋን እብድ ብለህ የሰደብክለት አስተዳደር .......
አዳነች እንጂ አብይ እኮ እየሰራ ነው ያልክለት መንግሥት .......
   በቀን በአደባባይ ከጉሮሮህ ጋር ታግለህ ያቆምከውን ቤትህን አዲስ አበቤ ስለሆንክ ብቻ... የአርሲ ወይ የአምቦ ሰው ስላልሆንክ ብቻ በህፃናት ልጆችህ መደብ ላይ እየተረማመደ ቤትህን ያፈርሰዋል።

አንተም ያለ ቤት ልጆችህን እና ሚስትህን ይዘህ ቆሻሻ ትቦ ውስጥ ትወድቃለህ።

ወለጋ ያለው ጩከት..... ጆሮ የነፈከው ጩከት... አታሰሙኝ ይህን ለቅሶ ያልክበት እምባ.... ዛሬ ቤትህ ገብቷል።

ቀድሞ ያለመታገል ፍሬ
የጭፍን ፍቅር ፍሬ
መብትህን አሳልፎ የመሰጠት ፍሬ

@FanoMediaCampaign
@FanoMediaCampaign