Get Mystery Box with random crypto!

መንፈሳዊ ውጊያ ኪዳንን የመረዳት ሚስጥር!!! ነገ ሐሙስ 30-10-2014 ተጋብዘዋል     | INTIMACY TV (FLG Church)

መንፈሳዊ ውጊያ
ኪዳንን የመረዳት ሚስጥር!!!
ነገ ሐሙስ 30-10-2014 ተጋብዘዋል
     ጠዋት 04:00-08:00 አትቅሩ!
ብዙ ሰዎች ስለ ደስታ ተዋሽተዋል!
እርሶስ? ከየትኛው ወገን ኖት?
ትልቅ ቁልፍ የሆነ እውቀትን እና የእግዚአብሔርን ቅባት የምትካፈሉበት ቀን ነው።

#የሕያው_እግዚአብሔር_ቤተሰብ_ቤተክርስቲያን