Get Mystery Box with random crypto!

የእግዚአብሔርን በጎነት በዘመናችሁ ትጠግባላችሁ! “...ካለፈው የበለጠ አበለጽጋችኋለሁ፤ ከዚያ | INTIMACY TV (FLG Church)

የእግዚአብሔርን በጎነት በዘመናችሁ ትጠግባላችሁ!

“...ካለፈው የበለጠ አበለጽጋችኋለሁ፤ ከዚያም እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ ታውቃላችሁ።”
ሕዝ 36፥11 (አዲሱ መ.ት)

#የሕያው_እግዚአብሔር_ቤተሰብ_ቤተክርስቲያን!

በግል ህይወቶት ጌታን ወደሚያውቁበት እና ተአምራቶቹን ወደሚለማመዱበት ቤተክርስቲያን ኑ!
FLG Church IS A PLACE TO BE!!!
ዘወትር ሐሙስ ከጠዋቱ 04:00-08:00
ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 03:30-08:00
አድራሻ: 22 ከመክሊት ሕንጻ ጀርባ ከአማስ መኪና ማሰልጠኛ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር መደወል ትችላላችሁ:
+251911306804/ +251943194282