Get Mystery Box with random crypto!

Falcon Grade 11Natural 2015 E.C

የቴሌግራም ቻናል አርማ falcongrade9_2013 — Falcon Grade 11Natural 2015 E.C F
የቴሌግራም ቻናል አርማ falcongrade9_2013 — Falcon Grade 11Natural 2015 E.C
የሰርጥ አድራሻ: @falcongrade9_2013
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 735

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-01-18 11:52:24
126 viewsEsieq, 08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 11:52:24 Physics revision exercise
124 viewsEsieq, 08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 11:51:32
English revision questions
184 viewsEsieq, 08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 11:50:22
123 viewsEsieq, 08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 11:50:22 Chemistry revision questions
121 viewsEsieq, 08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 11:44:32 ውድ ተማሪዎች እና የተማሪዎች ወላጆች አስቀድመን ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን አስከ ሰኞ (የፈተና ዝግጅት ቀናት) ድረስ በሚኖሩት የጥናት ጊዜያት እንድትሰሯቸው እና የጥናታችሁ የትኩረት ማዕከል እንድታደርጓቸው በማሰብ የሚከተሉትን የክለሳ ጥያቄዎች የላክን ሲሆን ወላጆችም ተማሪዎች በበዓሉ ምክንያት ሳይዘናጉ እንዲሰሩ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን።
ትም/ቤቱ
113 viewsEsieq, 08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 11:26:08
245 viewsKidane, 08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 19:40:31 ነገ ረቡዕ ጥር  10/2015ዓ.ም   በሚከበረው የከተራ በዓል ምክንያት መንገዶች ስለሚዘጉ በሁሉም ትም/ቤቶች ትምህርት የማይኖር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ያሳወቀ በመሆኑ ትም/ት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
ትም/ቤቱ
195 viewsEsieq, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 20:48:20 ከ60% ውጤት አይታችሁ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች ትክክለኛ ማስረጃችሁን በመያዝ እስከ ነገ 09/05/15 9:25 ድረስ ቢሮ እንድታቀርቡ ይሁን።
698 viewsEsieq, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 14:39:52
263 viewsKidane, 11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ