Get Mystery Box with random crypto!

ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እና ወላጆች ያልተከፈሉ ክፍያዎችን ይመለከታል ! የከበረ ሰላምታችንን | Falcon Grade 11Natural 2015 E.C

ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እና ወላጆች
ያልተከፈሉ ክፍያዎችን ይመለከታል !
የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ይህ የትምህርት ዘመን ሊጠናቀቅ ጥቂት የሚባሉ ቀናት ብቻ የቀሩን ሲሆን፤ ሰኔ 16፣2015ዓ.ም የማጠቃለያ ፈተና የሚጀመርበት ቀን ሲሆን ከፈተና በፊት ማነኛውም ተማሪ የትምህርት ቤት ክፍያ እስከ ሰኔ ወር መጠናቀቅ እንዳለበት ልናሳስብ እንወዳለን።


                             የትምህርት ቤቱ አስተዳደር