እንስሳት ለብዙ ጥቅም ለመድሐኒትነትም እንደሚጠቅሙ ያውቃሉ ለምሳሌ በገጠር እባብ የነደፈው ሰው እንቁላል ያልወለደች ዶሮ ወይም በ አለቅት ደሙን ያስባሉ መርዙን ወደራሣተቹው ስበው ይሞታሉ ይህ እፁብ ነው በእውነት ደማችንን ሳይነኩ ከደም ላይ መርዝ መሳብ የትኛው technology yehen yemiyaderg ይህ ብቻ አደለም =አጋንንትን ለማርያቂያ =ለታመመ ሰው =ለአበደ ጭንቅላቱን ለሳተ ሰው የእርኩም ልብ ማብላት ነው መረቁን መጠጣት እድሜ ይሰጣል =ለስጋ ደዌ =ለአይን ህመም =ለአንገት ህመም =ለነፍሰ ጡር ቶሎ ለመገላገል =ለሀብት የድመት እንግዴ ደቁሰው ቢይዙ ሀብት ይሰጣል =ለዛር የአህያ ወተት ከምስር ጋር ማብላት ጥሩ ነው =ጡቷ ለአበጠባትና ወተት ለማያወጣ የንስር የቅልጥሙን ስብ መቀባት በተጨማሪ የንስር ምላስ ከወርቅ ጋር ቢያዝ ሁሉን ያስደንቃል ንስሩን ከቤት ቢቀብሩት በቤቱ የተደገመ ይጠፋል መተትም አይገባም ልቡንም በወይራ ፍም ጠብሰው ቢበሉት ደፋር ያደርጋል =ለጆሮ ህመም በተለይ ለአዋቂዎች በእርያ አሳማ ስብ በጆሮ ማድረግ ጥሩ ነው =ለሚጥለው የጥቁር ውሻ ሀሞት በአፍንጫው ቢደረግ ይድናል =ግማሽ ሰውነቱን ለሚያመው =ለለምጥ የዝንጀሮ ስጋ መረቅ ቢጠጡ አይሰፋም በተጨማሪ ጊንጥ አሳርሮ በዘይት መቀባት ደሞ ያጠፋዋል =አይኑ ለሚያለቅስ የግመል ሀሞት መቀባት ነው =ልቡን ለረሣ =ለነቀርሳ =ራሱ ለተመለጠ የሰይጣን ዶሮ ቅልጥሙን መቀባት ነው =ለእጢ ለኪንታሮት እሾኩን አሳርሮ ከጎርጠብ ቅጠል ጋር በማር ለውሶ መቀባት =ለሽበት ጥቁር አሞራ አፅሙን አክስሎ ከዋጊኖስ ፍሬ ጋር በቂቤ ለውሶ እራስን ተላጭቶ መቀባት =ለፍጥነት ለሩጫ ሌላው ትልቁ ለመድሐኒትነት የሚጠቀሙበት ጅብ ነው ምን ይሁን ? መልካም ይቆየን አገልግሎት ለማግኘት 0922659017 857 viewsErmiy, 04:32