Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለብርሀነ መስቀለ በሰላም በጤና አደርሳቹ አደርሰን። የመስቀሉ ቃል        | አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia

እንኳን ለብርሀነ መስቀለ በሰላም በጤና አደርሳቹ አደርሰን።

የመስቀሉ ቃል
                 

1ኛ ቆሮንቶስ 1፥18

የመስቀሉ ቃል የተሰቀለው የናዝሬቱ ኢየሱስ ነው።
ይህ ቃል የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ ነው እሱም እግዚአብሔር ነው።

“በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።”
  — ዮሐንስ 1፥1

ይህ የመስቀሉ ቃል የሚናገረው አለ
ከተናገራቸው ጥቂቶቹን እንመልከት

_በእኔ እመኑ ይላል  ዮሐ.14፥1
_ህይወት እንዲሆንላችሁ እንዲበዛላችሁም 
   መጣሁ ይላል ዮሐ.10፥10
_መንገድ እውነት ህይወትም እኔ ነኝ ይላል
   ዮሐ.14፥6

እኔ ብሎ መናገር የተገባው ነውና እኔ ካለ ሌላ የለም እያለ ነው። እናም ወገኖቼ ይህን ጌታ በማመን እና በራሳችን ላይ በመሾም ፈቃዳችንን ለሱ አሳልፈን በመስጠት የዘላለምን ህይወት ማግኘት እንችላለን። ይህን በማሰብ መስቀሉን ከጀርባ ሳይሆን ፊት ለፊት እየተመለከትን ለሱ ክብር እየሰጠን መታሰቢያ በአሉን ማክበር ይሁንልን ይህ ሲሆን መንፈሳዊ በአሉ ትርጉም ይኖረዋል እግዚአብሔርም ይከብራል! ክብር ለስሙ ይሁን

መልካም ቀን!

0922659017