ከፊታችን ባለው እሁድ ልዩ የጌታን ስጋ እና ደም የምንካፈልበት,የምንፀልይበት እና ጌታን በመዝሙራችን የምናመልክበት ድንቅ ጊዜ ስለሚኖረን በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል ! :-መፀሀፍ ቅዱስ እና አጀንዳዎትን መያዝ አያዘንጉ ! አድራሻ :- አየር ጤና,ቻይና ካምፕ ከድልድዩ 100m ወረድ ብሎ በሚገኘው የመጀመሪያ ህንፃ ላይ ወደ ሚካኤል በሚወስደው አቅጣጫ በስተግራ በኩል 93 viewsAbel Resom, 05:23