Get Mystery Box with random crypto!

እውነት ያሳርፋል You tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ ewnetyasarfal — እውነት ያሳርፋል You tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ ewnetyasarfal — እውነት ያሳርፋል You tube
የሰርጥ አድራሻ: @ewnetyasarfal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 460
የሰርጥ መግለጫ

የዚህ ቻናል ዋና አላማ
✞✞✞✞
👉ልክ ባልሆነ መንገድ የተፈቱ ጥቅሶችን በማረም የተጻፈበትን አላማና መልእክቱን ማብራራት።
👉ሙስሊሞች በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ ለሚያነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ መስጠትና ቁርአንን መመርመር። ምንጮቼ ከተለያዩ መጽሐፍትና ድረ ገጾች።
https://youtu.be/20oAilgqH-o
@ewnetyasarfal_bot
— 1ኛ ጴጥሮስ 3፥15
بطرس 3:15 (العربية)

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-02 15:20:06 ይህ ቻናል ወንጌልን ለሙስሊሞች ለማድረስ የተቋቋመ ቻናል ነው። SHARE በማድረግ ለብዙዎች ተደራሽ እንዲሆን አድርጉ።

በተጨማሪም እግዚአብሔር ይረዳኛል ብዬ አምናለው። በቅርቡ በሚድያ ወንጌልን ለሙስሊሞች የማድረስ ልብ ያላቸውን የማበረታታት ስራ እጀምራለው። ብዙ ቻናሎች በተፈጠሩ መጠን እስከ ዛሬ ሙስሊሞች ለጠየቋቸውና ለተናገሯቸው የስህተት ንግግሮች መልስ የማግኘት እድላቸው ይሰፋል። እንዲህ አይነት ልብ ያላችሁ ቻናል ከፍታችሁ የተወሰነ እንቅስቃሴ አድርጉ። እኔ የማዘጋጅላችሁን በቅርቡ የማሳውቃችሁ ይሆናል። ቻናሉን ተቀላቅላችሁ ጠብቁ። Share በማድረግም አብራችሁኝ ሁኑ።



696 viewsedited  12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 08:19:02 አህመዲን ጀበል በዕብራውያን 1፥13 ላይ ላነሳቸው አራት ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ ነው። እናንተ ስሙትና ለሌሎች አጋሩት። ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ደሞ SUBSCRIBE በማድረግ ፕሮግራሙን ደግፉ። ተባረኩ!!



444 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 15:12:38 ዮሐ 10፥36 በመጥቀስ ኢየሱስ አምላክ አይደለም ለማለት ለሚሞክሩ የአህመዲን ጀበል ልጆች ይልድረስልኝ።



1.6K views12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 11:11:19 በጣም ምሁር አድርገው ሙስሊሞች የሚቆጥሩት ሙሃመድ ከድር ለተስፋዬ ሮበሌ መልስ እሰጣለው ብሎ የመሃይምነቱን ጥግ የገለጠበትንና ሙሃመድ (እውነት ለሁሉ) የሰጠውን መልስ ይዤላችሁ ቀርቤያለው። ሙስሊሞች ሰምታችሁ ዝም ማለት ትችላላችሁ። ክርስቲያኖች ግን Share አድርጉ። ቻናሉም እንዲያድግና ለብዙዎች ተደራሽ እንዲሆን SUBSCRIBE አድርጉ። ተባረኩ!!

https://youtube.com/c/EWNETYASARFAL
1.8K viewsedited  08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 17:30:50

1.6K views14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 18:15:35

100 views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 10:08:11 የበረከት አለሙ አዲስ መዝሙር እና እኔ ልመልስ የተነሳሁት ጥያቄ መገጣጠም ገርሞኛል። በረከት በዝማሬ ለኡስታዝ አህመዲን ጀበል የሰጠውን መልስ ስሙት። ግሩፖች ላይ Share በማድረግ አግዙኝ ተባረኩ!!



105 viewsedited  07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 10:44:48 የዘለአለምን ሕይወት ታገኛላችሁ በማለት ከመጽሐፍ ቅዱስ ኮርጆ ለተናገረው ኡስታዝ ሙሐመድ ከድር የተሰጠ መልስ።



115 views07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 07:22:54 ለአንድ ሙስሊም ወጣት የአስታርቁልኝ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ የተሰጠ መልስ ነው። እንደዚህ አይነት ጥያቄዎች የብዙ ሙስሊሞች ጥያቄዎች በመሆናቸው፣ ይህ ጥያቄ ለደረሳቸው ክርስቲያኖችም ስለሚጠቅም፣ ለክርስቲያኖችም ለሙስሊሞችም Share አድርጉት። ተባረኩ!!



1.1K views04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 12:06:05 ግሩፖች ላይ Share በማድረግ አግዙኝ። Share የተደረገላችሁ ደሞ ለሙስሊሞች ጥያቄዎች ብቻ መልስ የሚሰጥበት ቻናል ስለሆነ SUBSCRIBE በማድረግ ፕሮግራሙን ደግፉ። ተባረኩ!!



106 viewsedited  09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ