በደቡብ አፍሪካ ምሽት መዝናኛ ቤት ውስጥ 15 ሰዎች ተገደሉ በደቡብ አፍሪካ ሶዌቶ በሚገኝ አንድ የምሽት መዝናኛ ቤት ውስጥ መሣሪያና ሽጉጥ የታጠቁ ቡድኖች 15 ሰዎችን ገድለው ሌሎች 9 ሰዎችን አቁስለዋል። በቡድን የሆኑ ሰዎች ወደ ቤቱ በመግባት ያለልዩነት ግድያ መፈጸማቸውን የገለጸው ፖሊስ፣ ግድያው የተፈጸመው ከእኩለ ሌሊት በኋላ መሆኑን ገልጿል።ግድያውን የፈጸሙት ሰዎች በመፈለግ ላይ መሆናቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። 422 viewsየኔሰው @Ethiopia, edited 12:18