Get Mystery Box with random crypto!

ነቀምት:- መስጂድ ነጠ^ቃው ቀጥሏል ========================== የነቀምቱ ታላቁን የ | እውቀት ብርሃን

ነቀምት:- መስጂድ ነጠ^ቃው ቀጥሏል
==========================
የነቀምቱ ታላቁን የፈትህ መስጅድ ሪፎርም አላደረጋችሁም በሚል ሰበብ የእነ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ መጅሊስ በፃፈው ደብዳቤ መሠረት ከንቲባው ዛሬ የአህለሱና ተወካዮችን በመጥራት የወሓ^ብያው መጅሊስ መሪዎች ናስር ትራፊክ በሚባል ሰው
እየተመሩ ምርጫውን እንዲያከናውኑ በማስፈራራት ጭምር ምርጫውን ለዛሬ 8:00 አዟል:: የወሓ^ቢው መጅሊስም ከምርጫው በፊት የወሓቢ ሰዎችን ማዘጋጅቱ ታውቋል። በተጨማሪም በቅርቡ ሪፎርም ብለው በወሰዱት ሁለት መስጂድ በአንዱ ሼህ ሺፋ ሚባሉትን ኢማም "ሱፊይ ናቸው" ብለው ሲያባርሩ "በሪፎርም" የተመረጡት ወሓ^ቢዎችም በሁለቱም መስጂዶች የጀማዓተ ተብሊግ ጀመዓዎች እንዳይገቡ ክልክለዋል።