Get Mystery Box with random crypto!

           አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂ                     ኢቭ ኤጀ | Eve Agency

   
       አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂ   
                 ኢቭ ኤጀንሲ
ቀን 2/08/14
       Club Manager
የት ደረጃ ፡ diploma- degree
የስራ ልምድ ፡ 6 ወር እና ከዛበላይ ክለብ ላይ የሰራ
  ፆታ: ወ
    ደሞዝ: መነሻ 4000
    ሰዓት : ማታ 2 ሰአት እስኪዘጋ

      Club Body Guard
የት ደረጃ ፡ አይጠይቅም
የስራ ልምድ ፡ 6 ወር እና ከዛበላይ ክለብ ላይ የሰራ
  ፆታ: ወንድ
    ደሞዝ: 3500-4000
     ሰዓት : አድሮ ወጪ

ፀሀፊ
የት ደረጃ ፡ diploma- degree
የስራ ልምድ ፡ አይጠይቅም (በኮምፒውተር አማርኛ መፃፍ የምትችል)
  ፆታ: ሴ
    ደሞዝ:በስምምነት
     ሰዓት : 2፡30-11፡30
 
        ፀሀፊ
የት ደረጃ ፡ diploma- degree በ secretarial science
የስራ ልምድ ፡ 0-1
  ፆታ: ሴ
  ደሞዝ: 2500-4500
   ሰዓት : 1-11:30

           accountant
የት ደረጃ ፡ diploma, degree
የስራ ልምድ ፡ 1-2አመት
  ፆታ: ሴ/ወ
  ደሞዝ: መነሻ 5000
   ሰዓት : 2-11

         ሁለገብ
የት ደረጃ ፡ አይጠየቅም
የስራ ልምድ ፡ 0 -1
  ፆታ: ሴ
  ደሞዝ: ስምምነት
   ሰዓት : 1- ማታ 1:30

 
        ፅዳት
የት ደረጃ ፡ አይጠይቅም
የስራ ልምድ ፡ 0-1
  ፆታ: ሴት
    ደሞዝ:ስምምነት
     ሰዓት :ሺፍት
 
           ሪዳት መምህር
የት ደረጃ ፡ 10 እና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ ፡ 0 ዓመት
  ፆታ: ሴ/ወ
    ደሞዝ: በስምምነት
    ሰዓት : 2-10

           መስተንግዶ
የት ደረጃ ፡ በማንኛውም
የስራ ልምድ ፡ ልምድ ያላት 6 ወር እና ከዚያ በላይ
  ፆታ: ሴ/ወ
  ደሞዝ: መነሻ 2500 ብር (የቤት ኪራይ, እና ምግብ ከሆቴሉ ነዉ)
   ሰዓት : ሙሉ ቀን

           House keeping manager
የት ደረጃ ፡ diploma, degree
የስራ ልምድ ፡ 1-2
  ፆታ: ሴ/ወ
     ደሞዝ: 4000 ብር (የቤት ኪራይ, እና ምግብ ከሆቴሉ ነዉ)

      ረዳት ሼፍ
የት ደረጃ ፡ በሆቴል የተመረቁ
የስራ ልምድ ፡ 1-2 ልምድ ያለው
  ፆታ: ሴ/ወ
   ሰዓት : 2-10
ደሞዝ ፡ 3500-4500 ብር (የቤት ኪራይ, እና ምግብ ከሆቴሉ ነዉ)

           መስተንግዶ
የት ደረጃ ፡ 10
የስራ ልምድ ፡ 0 እና ከዛ በላይ
  ፆታ: ሴ
   ሰዓት : 1-10


Join now our telegram channel : @Eveagency

ስልክ      0930003446
0923024242
         
           
  አድራሻ ፡ 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ መድሃኒአለም በሚወስደው መንገድ አዋሽ ባንክ ፊት ለፊት ሎተስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ 207