Get Mystery Box with random crypto!

           አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂ                     ኢቭ ኤጀ | Eve Agency

   
       አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂ   
                 ኢቭ ኤጀንሲ
ቀን 10/02/2014   የወጣ

       Civil engineer
የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
የስራ ልምድ ፡ 0አመት እና ከዛበላይ/ አውቶ ካድ እና አርኪ ካድ ሶፍት ዌር በደንብ የምትችል
  ፆታ: ሴት
  ደሞዝ: ስምምነት
   ሰዓት : 2፡30-11:00

         Office Sales man/women
የት ደረጃ ፡ በማርኬቲንግ /አካውንቲንግ /ቢዝነስ ተዛማጅ ዘርፍ
የስራ ልምድ ፡ 1 አመት
  ፆታ: ሴ/ወ
  ደሞዝ: ስምምነት
   ሰዓት : 2፡30-11:00

       ማርኬተር
የት ደረጃ ፡ ማርኬቲንግ እና ተዛማጅ ዘርፍ
የስራ ልምድ ፡ 0 አመት እና ከዛበላይ 
  ፆታ: ወ/ሴ
    ደሞዝ:4000 ብር
    ሰዓት : 2-12 ሰዓት

          ሽያጭ ሰራተኛ
የት ደረጃ ፡ 10 እናከዛበላይ
የስራ ልምድ ፡ 0 አመት እና ከዛበላይ 
  ፆታ: ሴ
    ደሞዝ: 4000 ብር
     ሰዓት : 2-12 ሰዓት

      ረዳት የስፌት ባለሙያ
የት ደረጃ ፡ በስፌት የተመረቁ /በልምድ ብቻ
የስራ ልምድ ፡ 0 አመት እና ከዛበላይ 
  ፆታ: ወ/ሴ
    ደሞዝ:4500 ብር
     ሰዓት : 2-2 ሰዓት

         ሁለገብ ሰራተኛ
የት ደረጃ ፡ በማንኛውም ዲግሪ
የስራ ልምድ ፡ 0 አመት እና ከዛበላይ  / እንግሊዝኛ ቋንቋ በደንብ የሚችል
  ፆታ: ሴ
    ደሞዝ:6000 ብር
     ሰዓት : 2-2 ሰዓት

        ሁለገብ ሰራተኛ
የት ደረጃ ፡ 10 እና ከዛበላይ
የስራ ልምድ ፡ 0 አመት እና ከዛበላይ
  ፆታ: ሴ/ወ
    ደሞዝ:4000 ብር + ትራንስፖርት
     ሰዓት : 2-2 ሰዓት
  
 
        ጂም ሪሴፕሽን
የት ደረጃ ፡ በማርኬቲንግ
የስራ ልምድ ፡ 0
  ፆታ: ሴ
  ደሞዝ: ስምምነት
   ሰዓት : 1-8/8-3

           Gym trainer
የት ደረጃ ፡ በ sport science
የስራ ልምድ ፡ 0 -1 አመት
  ፆታ: ሴ/ወ
  ደሞዝ: ስምምነት
   ሰዓት : ጠዋት/ከሰዓት

           ዲዛይነር /ድራፍቲንግ
የት ደረጃ ፡ በ ግራፊክስ ዲዛይኒንግ
የስራ ልምድ ፡ 0 -1 አመት
  ፆታ: ሴ/ወ
  ደሞዝ: ስምምነት
   ሰዓት : 2፡30-11:30

           ሪሴፕሽን
የት ደረጃ ፡ hotel ዘርፍ የተመረቀች
የስራ ልምድ ፡ 0  አመት ጀምሮ / ኮምፒውተር ችሎታ ያላት
  ፆታ: ሴ
  ደሞዝ: 3000 ብር
  ሰዓት : 1ቀን ስራ 1ቀን እረፍት
 
           ሪሴፕሽን
የት ደረጃ ፡ ሆቴል ሰርተፍኬት
የስራ ልምድ ፡ 1  አመት ጀምሮ / ኮምፒውተር ችሎታ ያላት
  ፆታ: ሴ
  ደሞዝ: 3000ብር
  ሰዓት : የማታ
 
        ፋርማሲስት
የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
የስራ ልምድ ፡ ያላቸው /ኦሮምኛ ቋንቋ የሚናገሩ
  ፆታ: ሴ/ወ
    ደሞዝ:ስምምነት
    የስራ ቦታ : ክፍለ ሃገር
 
        ፋርማሲስት
የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
የስራ ልምድ ፡ 5 ዓመት
  ፆታ: ሴት
    ደሞዝ:ስምምነት
     ሰዓት :2-11
 
      ሆም ኬር  ነርስ/ዴንታል ነርስ
የት ደረጃ ፡ ዲኘሎም /
የስራ ልምድ ፡ ከ0 አመት ጀምሮ
  ፆታ: ሴ
    ደሞዝ:4000 ብር እና ከዛ በላይ
    ሰዓት : 3-11
 
      ሆቴል ማኔጅመንት
የት ደረጃ ፡ ዲኘሎም/ዲግሪ
የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
  ፆታ: ሴት/ወንድ
    ደሞዝ:ስምምነት
    ሰዓት : ስምምነት
 
           ካሸሪ
የት ደረጃ ፡ 10 እና ከዛበላ
የስራ ልምድ ፡ 0 ዓመት
  ፆታ: ሴ
    ደሞዝ:3000 ብር + ሰርቪስ ቻርጅ
    ሰዓት : 1-10/ 10- ማታ5  ሰዓት
 
      ሞግዚት -
የት ደረጃ ፡ 10 እና ከዛበላይ
የስራ ልምድ ፡ የተፃፈ ልምድ /
  ፆታ: ወ
    ደሞዝ:ስምምነት
    ሰዓት : 3-11
 
           እንግሊዝኛ መምህር
የት ደረጃ ፡ ዲግሪ/ዲኘሎም
የስራ ልምድ ፡ ልምድ ያለው
  ፆታ: ወ/ሴ
  ደሞዝ: ስምምነት
   ሰዓት : ግማሽ ቀን

          IT/computer science
የት ደረጃ ፡ ዲግሪ/ዲኘሎም
የስራ ልምድ ፡ ከ 0አመት ጀምሮ / ዌብ ሳይት ላይ ጎበዝ የሆነች
  ፆታ: ሴ
  ደሞዝ: ስምምነት
   ሰዓት : ስምምነት
  
           ህንፃ አስተዳደር
የት ደረጃ ፡ በቢዝነስ ዘርፍ የተመረቁ
የስራ ልምድ ፡ ያለው
  ፆታ: ወ
  ደሞዝ: ስምምነት
   ሰዓት : ቀኑን ሙሉ

           ሻማ ማምረት የተማሩ
የት ደረጃ ፡ 10 እና ከዛበላይ
የስራ ልምድ ፡ 0 ዓመት
  ፆታ: ወ
   ሰዓት : 1:30-11:30

           የሴቶች ፀጉር ቤት ሰራተኛ
የት ደረጃ ፡ በማንኛውም
የስራ ልምድ ፡ ልምድ ያላት
  ፆታ: ሴ
  ደሞዝ: 5000 ብር
   ሰዓት : ሙሉ ቀን

           አክሰሰሪ ቤት ሴልስ
የት ደረጃ ፡ 10 እና ከዛበላይ
የስራ ልምድ ፡ 0 / ፊልም መጫን የምትችል
  ፆታ: ሴ
   ሰዓት : 3-1 ሰዓት
     ደሞዝ: 2000-2500 ብር

       ሆቴል ሱፐር ቫይዘር
የት ደረጃ ፡ በሆቴል የተመረቁ
የስራ ልምድ ፡ 2 አመት ያላቸው
  ፆታ: ሴ
   ሰዓት : 9-አድሮ ወጪ

           ሆቴል አደራጅ
የት ደረጃ ፡ በሆቴል ማኔጅመንት
የስራ ልምድ ፡ ያለው
  ፆታ: ወ
   ሰዓት : ስምምነት

           መስተንግዶ
የት ደረጃ ፡ በሆቴል ዘርፍ የተመረቁ
የስራ ልምድ ፡ 0 እና ከዛ በላይ
  ፆታ: ሴ/ወ
   ሰዓት : ሽፍት


Join now our telegram channel : @Eveagency

ስልክ      0930003446
               0923024242
           
  አድራሻ ፡ 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ መድሃኒአለም በሚወስደው መንገድ አዋሽ ባንክ ፊት ለፊት ሎተስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ 207