Get Mystery Box with random crypto!

           አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂ      ኢቭ ኤጀ | Eve Agency

   
       አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂ   
  ኢቭ ኤጀንሲ
ቀን 27/01/14   የወጣ


ሪሴኘሽን
የት ደረጃ ፡ በ ማንኛውም ዲግሪ / በሆቴል ዘርፍ የተመረቁ
የስራ ልምድ ፡ 0 -1 አመት
  ፆታ: ሴ
ደሞዝ: 3000birr
ሰዓት : 2-11:30/ 1ቀን ስራ 1ቀን እረፍት / የማታ ብቻ

Sales man/women
የት ደረጃ ፡ ዲግሪ በአካውንቲንግ/ማርኬቲንግ የስራ ልምድ ፡ 0 አመት ጀምሮ
  ፆታ: ሴ/ወ
ደሞዝ: ስምምነት

Teacher
የት ደረጃ ፡ BED in english
የስራ ልምድ ፡ 2 ዓመት በግል ት/ቤት የሰሩ
  ፆታ: ሴ/ወ
ደሞዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የወንዶች ልብስ ቤት ሴልስ
የት ደረጃ ፡ ማርኬቲንግ /አካውንቲንግ
የስራ ልምድ ፡ 0 ዓመት/ english speaking excel yemetchel
  ፆታ: ሴ
ደሞዝ: 2500+ 2% comission from both online market and the shop
ሰዓት : 3-ማታ 1 ሰዓት

Human hair ቤት ሴልስ
የት ደረጃ ፡ ማርኬቲንግ /አካውንቲንግ
የስራ ልምድ ፡ 0 ዓመት/ english speaking excel yemetchel
  ፆታ: ሴ
ደሞዝ: 3000 ብር
ሰዓት : 3-12 ሰዓት (የማታ ት/ት የማይማሩ)

  ነርሲንግ
የት ደረጃ ፡ ዲኘ/ዲግሪ
የስራ ልምድ ፡ ከ 0 አመት ጀምሮ/ COC is not mandatory (የስራ ልምድ ላላቸው coc ያስፈልጋል )
  ፆታ: ሴ/ወ

  ትኬት ኦፊስ ሰራተኛ
የት ደረጃ ፡ Any deploma
የስራ ልምድ ፡ 2 ዓመት
  ፆታ: ሴ/ወ
ደሞዝ: ስምምነት

  ማስታወቂያ ለጣፊ
የት ደረጃ ፡ መፃፍ እና ማንበብ የሚችል
የስራ ልምድ ፡ 0 ዓመት
  ፆታ: ወ
ደሞዝ: 2250ብር

Application promotion sales
የት ደረጃ ፡ በማንኛውም
የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
  ፆታ: ሴ/ወ
ደሞዝ: በአንድ አፕ 450 ብር
ሰዓት : ፖርት ታይም

ቢል ቦይ (bill boy)
የት ደረጃ : 10ኛ እናከዛበላይ
የስራ ልምድ ፡ ባሬስታ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
ፃታ፡ ወ

ካሸሪ
የት ደረጃ ፡ 10ኛ እና ከዛበላይ
የስራ ልምድ ፡ በካሽ ሬጅስተር ማሽን የሰራ 
  ፆታ: ሴ/ወ
ደሞዝ: 2600ብር(አጠቃላይ )
ሰዓት : በሽፍት ግማሽ ሰዓት

  አካውንቲንግ
የት ደረጃ ፡ ዲግሪ/ዲኘሎም
የስራ ልምድ ፡ 0 -3 ዓመት /ኮምፒውተር  የምትችል
ፆታ: ሴ/ ወ(ልምድ ያለው ወንድ)
ደሞዝ: 4000-6000 ብር

Waiter /ክለብ ውስጥ
የት ደረጃ ፡ ማንኛውም
የስራ ልምድ ፡ 0 ዓመት
  ፆታ: ሴ
ደሞዝ: 2000 ብር
ሰዓት : ማታ 12 ሰዓት ገቢ

  ሚድ ዋይፈሪ ነርስ
የት ደረጃ: ዲፕሎም
የስራ ልምድ ፡ 3 አመት እና ከዛበላይ
  ፆታ: ሴ/ወ
ደሞዝ: ስምምነት

   ዋና ሼፍ /ረዳት ሼፍ
የት ደረጃ ፡ ሰርተፍኬት
የስራ ልምድ ፡ ከ2 አመት ጀምሮ
  ፆታ: ወ/ሴ
ደሞዝ: 6000 ብር

  ሁለገብ ሰራተኛ
የት/ደረጃ :- 10ኛ እና ከዛበላይ
የስራ ልምድ ፡ ከ 0 አመት ጀምሮ
ፆታ : ወንድ
ደመወዝ :- 2500-3000 +ትራንስፖርት

ቬሎ ቤት ሴልስ
የት ደረጃ ፡ ከ10ኛ ጀምሮ
የስራ ልምድ ፡ የስራ ልምድ ያላት
  ፆታ: ሴ
  ሰዓት:ሙሉ ቀን
ደሞዝ: 2000 + ኮሚሽን

ሴልስ
የት/ት :- 10 እና ከዛበላይ
ፆታ: ሴ
የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
ደመወዝ :- 3ዐ00

  ባሬስታ
የት ደረጃ : በማንኛውም
የስራ ልምድ ፡ ልምድ ያለው
ደሞዝ ፡ 4000 ብር
ፃታ፡ ሴ/ወ



ለበለጠ መረጃ እና apply ለማረግ 

Join now our telegram channel : @Eveagency

ስልክ      0930003446
               0923024242
           
  አድራሻ ፡ 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ መድሃኒአለም በሚወስደው መንገድ አዋሽ ባንክ ፊት ለፊት ሎተስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ 207