Get Mystery Box with random crypto!

       አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ                                | Eve Agency

       አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
                   
                 ኢቭ ኤጀንሲ
         አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ
         በቀን 27/12/2013 የወጣ

    የስራ መደብ  መምህር(በሁሉም ዘርፍ)
የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ዲኘሎም
የስራ ልምድ :- 0-2 ዓመት እና ከዛበላይ
የስራ ሰዓት:- ግማሽ ቀን
ፆታ:- ሴ/ወ
ደመወዝ :-  በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ መደብ  ፋይናንስ ሃላፊ
የት/ደረጃ:- ዲኘሎም /ዲግሪ
የስራ ልምድ :- 5 ዓመት እና ከዛበላይ
የስራ ሰዓት:-  2:30-11 ሰዓት
ፆታ:- ሴ/ወ
ደመወዝ :-  10,000 ብር+ allowance
የስራ ቦታ:- 22

የስራ መደብ  ሹፌር/ በደረቅ
የት/ደረጃ:- 8ኛ እናከዛበላይ
የስራ ልምድ :- 8 ዓመት እና ከዛበላይ
የስራ ሰዓት:-  2:30-11 ሰዓት
ፆታ:- ወ
ደመወዝ :-  ስምምነት
የስራ ቦታ:- ሰሜን ሆቴል

የስራ መደብ  ንብረት ክፍል ሃላፊ
የት/ደረጃ:- ዲኘሎም /ዲግሪ
የስራ ልምድ :- 10 ዓመት እና ከዛበላይ
የስራ ሰዓት:-  2:30-11 ሰዓት
ፆታ:- ሴ/ወ
ደመወዝ :-  ስምምነት
የስራ ቦታ:- ሰሜን ሆቴል

የስራ መደብ  ነርስ (ዴንታል ላይ)
የት/ደረጃ:- ዲኘሎም /coc የጨረሰች
የስራ ልምድ :- 0 ዓመት
የስራ ሰዓት:- 2-12 ሰዓት
ፆታ:- ሴ
ደመወዝ :-  ስምምነት
የስራ ቦታ:-ሳሪስ,መስቀል ፍላወር

የስራ መደብ  ሞባይል ቤት ሴልስ
የት/ደረጃ:- 10እና ከዛበላይ
የስራ ልምድ :- 0 አመት
የስራ ሰዓት:- 2-2 ሰዓት
ፆታ:- ሴ
የስራ ቦታ:-ሳሪስ

የስራ መደብ  ሱፍ ቤት ሴልስ
የት/ደረጃ:- 10 እና ከዛበላይ
የስራ ልምድ :- 3 ዓመት ልምድ
የስራ ሰዓት:- 2:30-11
ፆታ:- ሴ
ደመወዝ :-  ደሞዝ+ኮሚሽን
የስራ ቦታ:-ግሎባል

የስራ መደብ  ነርስ
የት/ደረጃ:- ዲኘሎም
የስራ ልምድ :- 5 አመት ያለው
የስራ ሰዓት:- 2:30-11
ፆታ:- ወ
የስራ ቦታ:-ሆለታ

የስራ መደብ  ፋርማሲስት
የት/ደረጃ:-  ዲግሪ
የስራ ልምድ : 0 አመት
የስራ ሰዓት:- 2:30-11
ፆታ:- ሴ/ወ
የስራ ቦታ:-ስቴድየም

የስራ መደብ  ስልክ ኦኘሬተር
የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ዲኘሎም በ IT/computer
የስራ ልምድ :- በሆቴል ሪሴኘሽን/በስልክ ኦኘሬተር
የስራ ሰዓት:- 1-9/9-አድሮ ወጪ
ፆታ:- ሴ
የስራ ቦታ:-ሜክሲኮ

      የስራ መደብ  ድራጊስት
የት/ደረጃ:- ዲኘሎም
የስራ ልምድ :- 1 አመት እና ከዛበላይ
የስራ ሰዓት:- ማታ 11-2 ሰዓት
ፆታ:- ሴ/ወ
ደመወዝ :- ስምምነት

      የስራ መደብ  ፍተሻ ሱፐር ማርኬት
የት/ደረጃ:- ማንበብ እና መፃፍ የሚችሉ
የስራ ልምድ :- 0 ዓመት እና ከዛበላይ
የስራ ሰዓት:-1:30- ምሽት 4 ሰዓት / ሰርቪስ አለው 24ስራ/24 ዕረፍት
ፆታ:- ሴ
የስራ ቦታ:- ቦሌ

    የስራ መደብ  ማሳጅ እና ሞሮኮ
የት/ደረጃ:- 10 እና ከዛበላይ
የስራ ልምድ :- 0 ዓመት እና ከዛበላይ
የስራ ሰዓት:- ቀኑን ሙሉ
ፆታ:- ሴ
የስራ ቦታ:- ጎፋ መብራት

    የስራ መደብ  ዳቦ ጋጋሪ/ኬክ ጋጋሪ
የት/ደረጃ:- ሰርተፍኬት
የስራ ልምድ :-  0 ዓመት እና ከዛበላይ
የስራ ሰዓት:- በፈረቃ
ፆታ:- ወ/ሴ

የስራ መደብ  የፅዳት ማሽን ኦኘሬተር
የት/ደረጃ:- any
የስራ ልምድ :-  የሰራ
የስራ ሰዓት:- ስምምነት
ፆታ:- ወ
ደመወዝ :-  ማራኪ

የስራ መደብ  ሪሴኘሽኒስት
የት/ደረጃ:- በ ማንኛውም ዲግሪ
የስራ ልምድ :- 0 ዓመት
የስራ ሰዓት:- ኦፊስ አወር
ፆታ:- ሴ
የስራ ቦታ:- ፒያሳ

የስራ መደብ  ሹሩባ እና ስፌት
የት/ደረጃ:- በማንኛውም
የስራ ልምድ :- 3- 5 ዓመት
የስራ ሰዓት:- 2:30-11
ፆታ:- ሴ
ደመወዝ :-  ስምምነት

የስራ መደብ  ፀጉር ቆራጭ
የት/ደረጃ:- በማንኛውም
የስራ ልምድ :- 2- 5 ዓመት
የስራ ሰዓት:- 2:30-11
ፆታ:- ሴ
ደመወዝ :-  ስምምነት

የስራ መደብ  መስተንግዶ
የት/ደረጃ:- በማንኛውም
የስራ ልምድ :- ከ1 አመት ጀምሮ
የስራ ሰዓት:- 12:45-8:30/ማታ
ፆታ:- ሴ
ደመወዝ :-  ስምምነት


ለበለጠ መረጃ እና apply ለማረግ 

telegram channel : @Eveagency

ስልክ      0930003446
               0923024242
           
  አድራሻ ፡ 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ መድሃኒአለም በሚወስደው መንገድ አዋሽ ባንክ ጋር