Get Mystery Box with random crypto!

           አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂ                     ኢቭ ኤጀ | Eve Agency

   
       አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂ   
                 ኢቭ ኤጀንሲ
ቀን 03/08/14
       Super market Manager
የት ደረጃ ፡ diploma/degree
የስራ ልምድ ፡ 1 ዓመት
  ፆታ: ሴ/ወ
    ደሞዝ:ስምምነት
     ሰዓት :2-11
 
           ሱፐርቫይዘር
የት ደረጃ ፡ diploma/degree
የስራ ልምድ ፡ 1 ዓመት
  ፆታ: ሴ/ወ
    ደሞዝ: በስምምነት
    ሰዓት : 2-11

           butcher
የት ደረጃ ፡ አይጠየቅም
የስራ ልምድ ፡ ልምድ ያለው, 1 አመት
  ፆታ: ወ
  ደሞዝ: በስምምነት
   ሰዓት : 2-11

           ካሸር/cashier
የት ደረጃ ፡ diploma, degree(ሴኔት ላይ የሰሩ)
የስራ ልምድ ፡ 1አመት
  ፆታ: ሴ/ወ
     ደሞዝ: በስምምነት
(ለቦሌ ቅርብ የሆኑ)
ብዛት: 6

      ሴልስ (sales)
የት ደረጃ ፡ diploma/degree በማርኬቲንግ እና ተዛማች ትምህርቶች
የስራ ልምድ ፡ 6ወር
  ፆታ: ሴ/ወ
   ሰዓት : 2:30-11
ደሞዝ ፡ በስምምነት + commission
ብዛት ፡ 7

           ፅዳት
የት ደረጃ ፡ አይጠይቅም
የስራ ልምድ ፡ 0
  ፆታ: ሴ
   ሰዓት : 2-11
ደሞዝ : 1300 + overtime
ብዛት፡ 6


Join now our telegram channel : @Eveagency

ስልክ      0930003446
0923024242
         
           
  አድራሻ ፡ 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ መድሃኒአለም በሚወስደው መንገድ አዋሽ ባንክ ፊት ለፊት ሎተስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ 207