Get Mystery Box with random crypto!

ሁሌም (በየተወሰኑ ቀናት) ጠዋት የመኪናችንን ሞተር ከማስነሳታችን በፊት ልናያቸው የሚገቡ ነገሮ | ኤቫን መንጃ ፈቃድ ማሠልጠኛ ተቋም

ሁሌም (በየተወሰኑ ቀናት) ጠዋት የመኪናችንን ሞተር ከማስነሳታችን በፊት ልናያቸው የሚገቡ ነገሮች

>የሞተር ዘይት ማየት
>የራዲያተር ውሀ(ኩላንት መጠንን ማየት)
>የመሪ ዘይት ማየት
>የፍሬን ዘይት መጠንን ማየት
>የጎማ ንፋስ መመልከት
>ፍሳሽ መኖር አለመኖሩን የመኪናችንን የስረኛዉን አካል መመልከት