ለወዳጄ ምን አይነት ስጦት ላበርክት ብለው አስበዋል? ሰዓት + ፎቶ ባለን አቅም እናንተን ልናገለግል ተጨማሪ አዳዲስና ቆንጆ ዲዛይኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘን ከች ብለናል። ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ ወዳጆን በሚገባ ያስደስታሉ። ለሰርግ ለምርቃት ለልደት አዲስ ቤት ለሚገቡ ወዳጆቻችሁ ለትዳር አጋራችሁ ወይም ለፍቅረኛችሁ የግድግዳና የእጅ ሰዓቶችን ጥራት ባላቸው ማራኪ ፎቶዎች ሰርተን እናቀርባለን። እንዲሁም እርሶ በሚወዱት ነገር ወይም በወዳጆ ፎቶ ማዘዝ ይችላሉ። for orders contac @t.me/FekreTycr 0923636680 for variety of items join @t.me/Etujar @t.me/Etujar @t.me/Etujar 374 views14:20