Get Mystery Box with random crypto!

PHOTO FRAMES ውብ ነገሮች መንፈስን ያድሳሉ! የቤታችንን ውበት ለመጨመር ጥሩ አማራጭ እነ | ቱጃር Addis

PHOTO FRAMES

ውብ ነገሮች መንፈስን ያድሳሉ!
የቤታችንን ውበት ለመጨመር ጥሩ አማራጭ እነሆ
በአይነቱ አዲስ የሆነ፤ የተለያየ ዲዛይንና ሳይዝ ባላቸው ፍሬሞች ግድግዳችንን እናሸብርቅ

'ይህ ፍሬም ከሌሎች በምን ይለያል ?'
ሲገጣጠሙ የተለየ ድምቀትን ይፈጥራሉ
የፎቶ ጥራታቸው HD የሆነ
ሲቆሽሹ በቀላሉ የሚፀዱ
ግድግዳ ላይ ለመስቀል ሚስማር አይፈልግም
የተሰቀለበት ቦታ ላይ ምልክት የማይተው ማጣበቂያ አለው
ቦታ መቀየር ካስፈለገን ያለተጨማሪ ማጣበቂያ ከነበረበት አውርደን በምንፈልገው ቦታ ላይ መስቀል እንችላለን

እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ እንደ ስጦታነት ይሆናሉ።

በሚፈልጉት ዲዛይን አሁኑኑ ይዘዙን ያለ ተጨማሪ ክፍያ በሁለት ቀን ውስጥ ሰርተን ያሉበት ድረስ እናቀርባለን።
ክፍለ ሀገር ላሉ ደንበኞቻችን የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም እንልካለን።

ለትዕዛዝ
ቴሌግራም @t.me/FekreTycr
ስልክ ቁጥር 0923636680
0939907887

ለተለያዩ ምርቶች ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ
@t.me/Etujar
@t.me/Etujar
@t.me/Etujar
@t.me/Etujar