Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ውድ የኢቲ ቱዩብ ተከታታዮች የባለፈውን AIRDROP ቪዲዮ አይታችሁ እንደተቀበላችሁ ተስፍ አ | Et tube

ሰላም ውድ የኢቲ ቱዩብ ተከታታዮች የባለፈውን AIRDROP ቪዲዮ አይታችሁ እንደተቀበላችሁ ተስፍ አረጋለው ታድያ ዛሬም 2 ሚገራርም AIRDROP ይዤላቹህ መጥቻለሁ እና እናንተ የመረጣችሁትን የምሰራ ይሆናል።

1, 22000 ብር ምታገኙበት 20ቀን ብቻ የቀረው ማለትም ከ 20ቀን በኅላ በ Cash መቀበል ትችላላችሁ ።

2, ይሄ ደሞ ቀን በቀን 2-3 ብር የሚሰጣቹህ ሲሆን በየቀኑ Cash መቀበል ትችላላችሁ ታድያ 2-3 ብር ሲባል ትንሽ እንዳይመስላችሁ እመኑኝ ለብዙ ነገር ይጠቅማቹሀል።

ምርጫቹን ከስር ኮሜንት አድርጉ የበለጠውን እሰራለው ቪዲዮው ቅዳሜ ይለቀቃል።