Get Mystery Box with random crypto!

የአሸባሪው አመራሮች በተደጋጋሚ ስለ ሰቆጣ ያወራሉ። ሰቆጣን መመኘት ይችላል። ማግኘት ግን ፈፅሞ አ | Mereja Daily

የአሸባሪው አመራሮች በተደጋጋሚ ስለ ሰቆጣ ያወራሉ። ሰቆጣን መመኘት ይችላል። ማግኘት ግን ፈፅሞ አይችልም። በህዝቡ ውስጥ ውሸት እየነዙ ለአሸባሪው ሀይል ሲሰሩ የተደረሰባቸው 33 ሰርጎ ገቦችን ለቅመን አስረናል። ወደ ፊትም ይቀጥላል። እነሱ ሰቆጣን ሲመኙ፣ እኛ መቀሌ እንገባለን።
(አቶ መላሽ ወርቃለም - የሰቆጣ ከተማ ተ/ከንቲባ)
====================
ፈጣን መረጃ ለማግኘት
@EtMerejaDaily
@EtMerejaDaily
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ