Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ በግዳን ግንባር - በ29/12/2014 ቀይ አፈርና ተኩለሽ ላይ በልዩ ሃይልና በመከላከያ መ | Mereja Daily

መረጃ
በግዳን ግንባር - በ29/12/2014 ቀይ አፈርና ተኩለሽ ላይ በልዩ ሃይልና በመከላከያ መሃል ገብቶ መመታቱ ይታወሳል። የቀረውን የህውሃት ታጣቂ እሬሳ ለመሰብሰብ ድጋሜ ትላንት በ30/12/2014 ተኩስ ቢከፍትም በጥምር ሃይል እስከወዳኛው ተሸኝቷል፤ በዚህ ግንባር ተናቦና ተግባብቶ ግንባሩን እየመራ ያለው ጥምር ሃይል መልካም ድሎችን እያመጣ ነው ፤ ውጊያው ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል ፤ የጥምር ሃይሉን በትር መቋቋም የተሳነው የህውሃት ታጣቂ በሸወይ በኩል ወደ አላማጣ በእግር እየተጓዘ እንደሆነም መረጃዎች እየደረሱኝ ነው።
====================
ፈጣን መረጃ ለማግኘት
@EtMerejaDaily
@EtMerejaDaily
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ