Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO MEREJA

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiozena21 — ETHIO MEREJA E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiozena21 — ETHIO MEREJA
የሰርጥ አድራሻ: @ethiozena21
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 488
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛ እና ተጨባጭ መረጃዎችን እንሰጣለን
ቤተሰብ በመሆን ይቀላቀሉን
በፍጥነት እና በታማኝነት እናገለግላለን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@ETHIOZENA21

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-01-24 21:05:41 #NATIONAL_DEFENCE_

የመከላከያ ሰራዊት አፋር ላይ እንደሌለ ይታወቃል ክልሉ ለፌደራል በላከው ደብዳቤ መሰረት በፍጥነት ይገባል ተብሎ ይጠበቃል

@ethiozena21
938 views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 21:03:24 ለአየር ሀይል

የአየር ሀይል በአፋር ክልል በአብዐላ በኩል የህወሀትን ከባድ መሳርያዎች ከጥቅም ውጭ ማድረግ ካልቻለ ከፍተኛ ውድመት ይፈጠራል

@ethiozena21
861 views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 20:44:19 ሰበር_ዜና

መንግስት ያደረገውን የተኩስ አቁም እንደ ጥሩ አጋጣሚ ወስዶ የሰው ሀይሉ እንደገና አደራጅቶ እና አስፈላጊውን ዝግጅት ሁሉ ጨርሶ እንደገና በሶስት ግንባሮች እንደ አዲስ ማጥቃት ጀመረ።
በአፋር በኩል በኪልበቲ ረሱ ዞን፣ አብአላ እና መጋሌ ወረዳዎች ጦርነቱን በይፋ ጀምሯል።
ከትናንት ጀምሮ በአዲጎሹ በኩል ወረራ ለመጀመር አስፈላጊውን ሁሉ ዝግጅት ጨርሷል።
እንዲሁም በማይጋባ በኩልም ተመሳሳይ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ እንደሆነ ከታማኝ የመረጃ ምንጮች ደርሰውናል


ለታማኝ መረጃ
@ethiozena21
792 views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-22 13:39:09 የተዘነጋው የአድርቃይ ግንባር

በአድርቃይ በመንግስት በኩል የአየር እንጅ የምድር ጥቃት ሲፈፀሙ አይስተዋሉም በዚህም ምክንያት የአድርቃይ እና አካባቢው ከተሞች ከፍተኛ ውድመት እየደረሰባቸው ይገኛል

ትኩረት

@ethiozena21
802 viewsedited  10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 14:29:59 ወደ ወይብላ ማርያም ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ምዕመን እየሄደ ይገኛል @ethiozena21
854 views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 11:13:17 የኦሮሚያ አድማ ፖሊስ በታኝ ወደ ቀራኒዮ መድኃኔዓለም ገብቶ ሕዝበ ክርስቲያኑን እያዋከበ እና ከቤተክርስቲያን እንዲወጡ እያስገደደ ነው።

@ethiozena21
844 views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 09:12:36 ሰላም ሰላም እንደምን ከረማችሁ በጣም ጠፍተናል በተለያየ ጉዳይ ስራ ስለበዛብን ነው የህወሀት ጉዳይ ከምን ደረሰ ላላችሁ? ህወሀት እስከ እንድ መቶ ሽ የሚገመት ሀይል አሰልጥኖ በይፋ በአፋር በኩል አብዐላ ላይ ጦርነት ጀምሯል እስካሁን የተቆጣጠረው ቦታ ባይኖርም በራያ እና በማይጠብሪ በኩል ትንሽ የመብረድ ሁኔታዎች አሉ ነገር ግን ትኩረት ይፈልጋል የጥምቀት በዓል እንዴት አለፈ? የጥምቀት በዓል…
790 views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 07:49:58 ሰላም ሰላም
እንደምን ከረማችሁ በጣም ጠፍተናል በተለያየ ጉዳይ ስራ ስለበዛብን ነው

የህወሀት ጉዳይ ከምን ደረሰ ላላችሁ?

ህወሀት እስከ እንድ መቶ ሽ የሚገመት ሀይል አሰልጥኖ በይፋ በአፋር በኩል አብዐላ ላይ ጦርነት ጀምሯል እስካሁን የተቆጣጠረው ቦታ ባይኖርም

በራያ እና በማይጠብሪ በኩል ትንሽ የመብረድ ሁኔታዎች አሉ ነገር ግን ትኩረት ይፈልጋል


የጥምቀት በዓል እንዴት አለፈ?

የጥምቀት በዓል በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በሰላሽ ተከብሯል በባህር ዳር እና ደሴ ላይ ሆን ተብሎ የሀይማኖት ረብሻ ለማስነሳት ቢሞከርም አልተሳካም

የወይብላ ማርያም ጉዳይ?

ትናንት በፓሊሶች ወደ ቤተ መቅደስ እንዳትገባ የተደረገችው የወይብላ ማርያም ታቦት ጉዳይ ሌላው የጥምቀት አነጋጋሪ ጉዳይ ነው ትናንት አራት ሰዎች በጥይት ተመተው ሁለቱ ህይወታቸው ማለፉ ተረጋግጧል ዛሬ ብፁዐን አባቶች በተገኙበት ወደ ቤተክርስቲያኒቱ እንደምትመለስ ይጠበቃል


ለታማኝ መረጃ
@ethiozena21
749 views04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-14 20:03:59 የዕለቱ ዜናዎች


*ጥሙጋ ተክለሀይማኖት ቤተክርስቲያን ውስጥ ሁለት መድፍ እንዲሁም ብዙ ሰራዊት ቤተ እምነቱን ተገን አድርገው እንደተከማቹ መረጃዎች ያሳያሉ።
*በጥሙጋ አካባቢ ሰሌን ውሃ ትምህርት ቤት ውስጥ የተሰበሰቡ በርካታ የህወሓት ታጣቂዎች የአካባቢውን አዛውንቶች ምግብ እና ውሃ አምጡልን በማለት ከፍተኛ ወከባ እየፈጠሩ ነው፣አላመጣም ያሉትን ደግሞ ማሰር እና መደብደብ ጀምረዋል።
*ከአየር ማረፊያ ወደ መረዋ አካባቢ ጁንታው ሰራዊቱን ማንቀሳቀሱን ከቀናት በፊት መዘገቤ ይታወሳል፣ዛሬ በዛው አካባቢ ጣፌ እሚባል አካባቢ ተከማችተው የነበሩ የህወሓት ታጣቂዎች ላይ የአየር ጥቃት ተፈፅሞ በርካታ ታጣቂዎቹ ከጥቅም ውጪ ቢሆንም በቂ አለመሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል።
*በርካታ ሴቶችን አሁንም እየደፈሩ ሲሆን ወደ ቆቦ እና አካባቢው የተፈናቀሉ ወገኖች በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሆኑ መረጃዎች ደርሰውኛል።
*የዋልድባ ገዳም ንብረት አሁንም በህወሓት ታጣቂዎች እየተጫነ ወደ መቀሌ እየተወሰደ ሲሆን መነኮሳትንም አፍነው መውሰድ ጀምረዋል።

From .ayu z habesha

ቤተሰብ ይሁኑ @ethiozena21
1.0K viewsedited  17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-12 22:36:21 #ALERT

ህወሀት በአላማጣ በኩል ልዩ ስሙ መረዋ ወደ ምትባል ቦታ ሀይል አንቀሳቅሷል አካባቢው ለላሊበላ ቅርብ ነው ነው በተጨማሪ የስቆጣ እና የላሊበላን ግንኙነት ለመቁረጥ የሚያስችል ቦታ ነው ስለዚህ ፈጣን መፍትሄ ይፈልጋል።
#ሼር

ለፈጣን ታማኝ መረጃ
@ethiozena21 ተጭነው ይግቡ
917 views19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ