Get Mystery Box with random crypto!

ተከዜ ብርጌድ ነገ ወደ ግንባር ይመለሳል በተለያዩ የደመወዝ እና የሬሽን ችግር ምክንያት ወደ ባህ | ETHIO MEREJA

ተከዜ ብርጌድ ነገ ወደ ግንባር ይመለሳል

በተለያዩ የደመወዝ እና የሬሽን ችግር ምክንያት ወደ ባህር ዳር እያቀና የነበረው ተከዜ ብርጌድ ችግሮቹ መሻሻል ስላሳዩ ከነገ ጀምሮ ወደ ተከዜ እንደሚመልስ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ

ተከዜ ብርጌድ የህወሀትን ሀይል በተከዜ ግንባብ አላነቃንቅ ያለ ግንባር መሆኑ ይታወቃል

@ethiozena21