Get Mystery Box with random crypto!

አይ የሰው ልጅ ብላሽ አይ የሰው ልጅ ከንቱ ስንቱ ወድቆ ቀረ በየ ኩንታኩንቱ!! የእህታችን ድንገ | የሰላም መልዕክተኞች በኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

አይ የሰው ልጅ ብላሽ አይ የሰው ልጅ ከንቱ
ስንቱ ወድቆ ቀረ በየ ኩንታኩንቱ!!

የእህታችን ድንገታኛ ህልፈት እጅግ ልባችን የሰበረ ዜና ሆኖብናል።
የእህታችን ቤተሰቦች፣ወዳጅ ዘመዶችና የስራ አጋሮች መፅናናትን እየተመኘን #ፈጣሪ ነፍሷን በገነት ያኑርልን።