Get Mystery Box with random crypto!

#ተጨማሪ_ዕድል_ከአረብ_ሀገር_ለመጣችሁ_ብቻ ከአረብ ሀገር መጣችሁ ስራ የሌላችሁና የሴቶች ፀጉር ስ | የሰላም መልዕክተኞች በኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

#ተጨማሪ_ዕድል_ከአረብ_ሀገር_ለመጣችሁ_ብቻ
ከአረብ ሀገር መጣችሁ ስራ የሌላችሁና የሴቶች ፀጉር ስራ ሙያን ከሰኞ ሰኔ 18 ጀምሮ በነፃ ለሶስት ወር መማር የምትፈልጉ ሴቶች ዛሬ ሰኞ ሰኔ 13 እስከ 8:00 ሰዓት ድረስ ለ 5 ሴቶች ተጨማሪ ዕድል ስለመጣ እዚህ @AaSsCcAaL ሊንክ ላይ ተመዝገቡ፤ስትመዘገቡም:-
1-ስማችሁን
2-ስልካችሁን
3-ከሚክሲኮና ከመገናኛ የት ካምፓስ እንደሚቀርባችሁ
4-የት ሀገር እንደነበራችሁ
5-ሀገር ቤት ከተመለሳችሁ ምን ያህል ጊዜ እንደሆናችሁ ፃፉልን።
#አስካል_በጎ_አድራጎት_ማህበር_ነን