Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ሰዎች ወደ አላህ ለመቃረብ ብለው ለሰዎች ሱጁድ ሲያደርጉ አጂብ ይኸው እነዚ ናቸው ሱፊይ | Ethiopian Universities Muslim Association /Ethio-UMA/

ዛሬ ሰዎች ወደ አላህ ለመቃረብ ብለው ለሰዎች ሱጁድ ሲያደርጉ አጂብ
ይኸው እነዚ ናቸው ሱፊይዎች

ሽርክ
❶ኛ
يَا أَيُّهَا النَّاسُ ضُرِبَ مَثَلٌ فَاسْتَمِعُوا لَهُ ۚ إِنَّ الَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ لَن يَخْلُقُوا ذُبَابًا وَلَوِ اجْتَمَعُوا لَهُ ۖ وَإِن يَسْلُبْهُمُ الذُّبَابُ شَيْئًا لَّا يَسْتَنقِذُوهُ مِنْهُ ۚ ضَعُفَ الطَّالِبُ وَالْمَطْلُوبُ

እናንተ ሰዎች ሆይ! አስደናቂ ምሳሌ ተገለጸላችሁ፡፡ ለእርሱም አድምጡት፡፡ እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸው (ጣዖታት) ዝንብን ፈጽሞ አይፈጥሩም፡፡ እርሱን (ለመፍጠር) ቢሰበሰቡም እንኳን (አይችሉም)፡፡ አንዳችንም ነገር ዝንቡ ቢነጥቃቸው ከእርሱ አያስጥሉትም፡፡ ፈላጊውም ተፈላጊውም ደከሙ፡፡
[ሱረቱ አል-ሐጅ - 73]

ሱብሃነ-ረቢ ምንኛ ያማረ ምሳሌ ነው! ከአላህ ውጭ የሚመለኩት ተሰባስበው እንኳን ቢሆን ዝንብ አይፈጥሩም። ሲቀጥልም ዝንብ ራሱ የሆነ ነገር ቢወስድባቸው አይቀሙትም። ኧረ እንደውም እንደወሰደባቸው አያውቁም። ምን ያክል ደካሞች መሆናቸውን እንገንዘብ እንደትስ ይመለኩ በፍፁም ከአላህ ወጭ ሊመለኩ አይገባም።

2ኛ ይቀጥላል