Get Mystery Box with random crypto!

ኢድ ሙባረክ በቻናላችን ለምትገኙ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛ | ETHIO TECH

ኢድ ሙባረክ

በቻናላችን ለምትገኙ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በስላም አደረሳቹ ፣ አደረስን።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን!

መልካም በዓል *

ETHIO TECH