ይህንን ያውቁ ኖሯል በውድ ዋጋ የተሸጠ የሰው ልጅ ጥርስ የሚባለው በ1816 እ.ኤ.አ በአንድ የጨረታ ትዕይንት ላይ ለሽያጭ ቀርቦ 3,633 ዶላር የተሸጠ ሲሆን የጥርሱ ባለቤትም የእውቁ ሳይንቲስት የሰር አይዛክ ኒውተን ነው፡፡ SHARE - @ethiospacee 78 viewsemran, 19:55