ይህንን ያውቁ ኖሯል ➜ሲጋራ ጭስ ውስጥ ያሉ ኬሚካሎች 4000 ይደርሳሉ ቡና ውስጥ ደግሞ 1000 ኬሚካሎች አሉ። ➜ቻይና ውስጥ ብቻ 300ሚሊየን አጫሾች ያሉ ሲሆን በ1 ደቂቃ 3ሚሊየን ሲጋራ ይጨሳል። ➜ጥናት እንደሚያሳየው 1ዷ የምትጨሰው ሲጋራ የአጫሹን እድሜ 8ደቂቃ ትቀንሳለች ➜የማያጨስ ሰው ከሚያጨስ ሰው 14 አመት እድሜ የመቆየት እድል አለው፡፡ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር @ethiospacee @ethiospacee Cross @wizemru 106 viewsemran, 17:04