Get Mystery Box with random crypto!

አስገራሚ እውነታዎች ይህንን ያውቁ ኖሯል #Mermaids ከላይ በምስሉ ላይ የምታዩ | ethio space

አስገራሚ እውነታዎች

ይህንን ያውቁ ኖሯል

#Mermaids

ከላይ በምስሉ ላይ የምታዩአት ግማሽ ሰው ግማሽ አሳ የሆኑት Mermaids ተብለው የሚጠሩት ዝርያ ስትሆን ለመጀመሪያ ጊዜ በ1493 ነበር የታዩት ፡፡ ክርስቶፈር ኮሎምበስ ስለነዚህ ፍጡራን ሲናገር በአፈ ታሪክ እንደሚነገረው ቆንጆ እና አስደሳች ሳይሆኑ በጣም አስፈሪና አስቀያሚ ናቸው ሲል በወቅቱ ተናግሮ ነበር ፡፡ እነዚ የሰውን ቋንቋ የሚናገሩ ፍጡሮች በ2012 በዙምባብዌ የውሃ ማጠራቀሚያ የሚሰሩ ሰራተኞችን አስፈራርተው ስራ እንዲቆም በማድረጋቸው አንድ በሉኝ ሲል የዙምባብዌ ውሃ ሚኒስቴር አስታውቆ ነበር !

በአንድ ወቅት እነዚህን ፍጡሮች ምናልባት ገጥመዉህ ደፍረህ መያዝ ከቻልክ የእስራኤል መንግስት ለያዘልኝ ሰው 1ሚልዮን ዶላር ማለቱ ይታወሳል!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@ethiospacee
@ethiospacee

ለአስተያየትዎ
@wizemru

አስገራሚ እውነታዎች