አላማችን ኢትዮጵያኖችን ለየት ያሉ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ቻናሎችን በልዩ ጥራትእንዲያገኙ ማድረግ ነው ። ከእርስዎ የምንጠይቀው፣ የብሮድካስተሮችን አስደናቂ ይዘት ያላቸውን ፕሮግራሞች ወደኢትዮጵያን ቤቶች የማስገባት ቁርጠኝነትዎን ብቻ ነው። 3.4K views12:58