Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን አደረሰሽ ኢትዮጵያዬ እምዬ ኢትዮጵያ ይመርልሽ ሰብሉን አውድማው ጎተራው ይሁንልሽ | ኢትዮጵያዊነት የባህል ቡድን

እንኳን አደረሰሽ ኢትዮጵያዬ

እምዬ ኢትዮጵያ
ይመርልሽ ሰብሉን
አውድማው ጎተራው
ይሁንልሽ ሙሉን
በቸር ውሎ ይደር ጋራ ሸንተረሩ
ወንዛወንዝሽ ሁሉ !!!!!

ይህ አዲስ ዘመን ክፉዉን አርቆ ያለቀሱ ዓይኖች እንባቸው ታብሶ ተከባብረን ተደጋግፈን በፍቅር የምንኖርበት አመት ይሁንልን

መልካም አዲስ አመት
Photo credit TEMU/ተሙ/Photography
Tame Z Ethio Abel Ethio Fiker Ethio Natan Zeru

https://youtube.com/channel/UCOA7V--dgxdNSpJtaFb0m-A