Get Mystery Box with random crypto!

ቀን03/11/2014 አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ በሁሉም ስራዎች በብዛት ሰራተኞችን እን | Ethiopian vacancy 24

ቀን03/11/2014
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ
በሁሉም ስራዎች በብዛት ሰራተኞችን እንፈልጋለን።
ቀጥታ ወደ ስራ ቦታ እንልካለን
#ለናይት ክለብ ሹፌር
የት/ደረጃ:10_ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: በቀን 0አመት
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ፡እ.በ.ጥ
#የማስታወቂያ ፕሮሞሽን ሰራተኛ
የት/ደረጃ:ኤኒ ዲግሪ
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡12,000 የተጣራ
ቁመት:1.68 ጀምሮ
እድሜ:ከ26-36
#ኢንባሲ ላይ ጉዳይ አስፈፃሚ
የት/ደረጃ:ኤኒ ዲግሪ
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡14,000
ለኢንባሲ ጉዳይ አስፈፃሚ ዴድ ላይን August 15/08/2022 ወይም 09/12/2014 መሆኑን እየገለፅን ያልተመዘገባችሁ የት/ት ማስረጃችሁን ኮፒ በማረግ መታችሁ ማስገባት ትችላላችሁ
#NGO ላይ ተላላኪ
የት/ደረጃ:10_ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡7500
#ኤርፓርት ላይ ሻንጣ ገፊ
የት/ደረጃ:10ኛ_ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ፡4500+ ጥቅማ ጥቅም
#ሳይት ኮርድኔተር
የት/ደረጃ:ኤኒ ኢንጂነሪንግ
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡7000
#ለድርጅት ዌልካመር
የት/ደረጃ:ኤኒ ዲግሪ
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡8000
#አስተዳደር ና ፋይናስ
የት/ደረጃ:በማኔጅመንት የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡6500
#ኮንፒተር ሳይንስ
የት/ደረጃ:ዲግሪ
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡5500
#ሱፐርቫይዘር
የት/ደረጃ:ኤኒ ዲግሪ
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡6000
#ፓርታይም ጉዳይ አስፈፃሚ
የት/ደረጃ: 10_ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡ 3500
#import and export ላይ ሴልስ
የት/ደረጃ:10_ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡4500
#ሽያጭና ወኪል አከፋፋይ
የት/ደረጃ:10_ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡4500+ትራንስፖርት
#ጋዜጠኛ
የት/ደረጃ:በዲግሪ
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡4500
#ግራፊክ ዲዛይነር
የት/ደረጃ:ዲግሪ/ዲፕሎም
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ፡ወ/ሴ
ደሞዝ፡3500_4000
#አርክቴክት
የት/ደረጃ:ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡5500
#ሰአሊ
የት/ደረጃ:10ኛ_ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ፡4500መነሻ
#ሰአሊ ፕሮፊሽን
የት/ደረጃ:ዲግሪ
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ፡7500መነሻ
#አካውንታንት
የት/ደረጃ:ዲግሪ/ዲፕሎም
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ፡ሴት
ደሞዝ፡5000
#መረጃና ምዝገባ አያያዝ
የት/ደረጃ: ኤኒዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡6500
#አሲስታንስ
የት/ደረጃ: ኤኒዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡8500
#ሆስተስ
የት/ደረጃ: 10ና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡8000
# ሪሴፕሽን ፓርታይም እና ፉል ታይም
የት/ደረጃ:10ኛ- ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡7000_7500
#ስልክ ኦፕሬተር
የት/ደረጃ: 10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡ 5500
#ሁለገብ አውቶካድ/ድራፍትስ ማን
የት/ደረጃ: 10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ፡ 4000
#ፈርኒቸር ላይ ሴልስ
የት/ደረጃ: ኤኒ ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡4000+ኮሚሽን
#ረዳት የስፌት ሰራተኛ
የት/ደረጃ:10ኛ_ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡4000
#ሞባይል ባንኪንግ
የት/ደረጃ:10ኛ_ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡3000+ኮሚሽን
#መምህር
የት/ደረጃ: ኤኒ ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡በስምምነት
#ሀበሻ ልብስ ሽያጭ
የት/ደረጃ: 10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡3000_3500
#አፓርታማ ሽያጭ
የት/ደረጃ: ዲግሪ/ዲፕሎም
የስራ ልምድ: 0 አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡እ.በ.ጥ
#ባንክ ቤት ፅዳትና ተላላኪ
የት/ደረጃ: 10እና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡ እ.በ.ጥ
#ፓርታይም ቶነር ሴልስ
የት/ደረጃ: 10-ከዚያ በላይ.
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡ 2000 +ኮሚሽን
#ሁለገብ ሰራተኛ
የት/ደረጃ: 10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ፡3000
#ባርቴንደር
የት/ደረጃ: 10ኛ
የስራ ልምድ: 0 አመት
ፆታ:ሴት
ደሞዝ:4000+
#ነርሲንግ
የት/ደረጃ: ዲግሪ/ዲፕሎም
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡እ.በ.ጥ
#ረዳትፀሀፊ
የት/ደረጃ: 10ና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡እ.በ.ጥ
#ማርኬተር
የት/ደረጃ:ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡4500
#ካሸሪ
የት/ደረጃ: 10ና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡3000
#ትኬተር
የት/ደረጃ: 10ና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ:እ.በ.ጥ
ለበለጠ መረጃ
ስልክ
0969694500
0941755855
አድራሻ
''ካዛንቺስ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ከፍ ብሎ 6ኪሎ ታክሲ መያዣ ፊት ለፊት መላ ህንፃ 4ፎቅ ቢ.ቁ409