Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ፡- ሰላም @Ethiopian_Students ቻናል አባላት በያላችሁበት ሰላም ይድረሳ | Ethiopian Students

ማስታወቂያ ፡-

ሰላም @Ethiopian_Students ቻናል አባላት

በያላችሁበት ሰላም ይድረሳችሁ።

እዚህ ቻናል ላይ ረዘም ላለ ጊዜ ፖስት ባለማድረጋችን ይቅርታ እየጠይቅን በቀጣይ ከእናንተ ጋር በመሆን አስፈላጊ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ለማካፈል እንዲሁም ቻናሉ ለትምህርታችሁ አጋዥ እንዲሆን ለማድረግ አስበናል::

በመሆኑም በእናንተ በኩል ገንቢ አስተያየት ወይም ሂስ ካለ መልዕክቶን ቢያደርሱን, ለመቀበል እና አብሮ ለመስራት ዝግጁ መሆናችን በአክብሮት እንገልፃለን

እናመሰግናለን!