Get Mystery Box with random crypto!

፠ የኢትዮጵያ ነገስታቶች ቀዳማዉ ሚኒልክ ንግስት ሳባ ንጉስ ተዋስያ 2 ተኛ ንጉስ ሐንድዮን ንጉስ | የኢትዮጵያ ታሪካዊ ፎቶዎች🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የኢትዮጵያ ነገስታቶች

ቀዳማዉ ሚኒልክ
ንግስት ሳባ
ንጉስ ተዋስያ 2 ተኛ
ንጉስ ሐንድዮን ንጉስ ፒያንኪ
ንጉስ ሻባካ
የንግስት ኒካንት ህንዳኬ
ንጉስ ቲሃርቃ
ንጉስ ታንታሙን
ንጉስ ናስቶስኔን
ንጉስ ሐንዲው አብራ
ንጉስ ዒዛና ና ሳይዛና / የአብርሃ ወ አፅብሐ /
ንጉስ እለዓሜዳ
አፄ ካሌብ
አፄ ገብረመስቀል
ንጉስ አርማህ 2ተኛ
ዮዲት ጉዲት
ንጉስ መራ ተክለሃይማኖት
አፄ ጠጠውድም
አፄ ይምርሐነ ክርስቶስ
ቅዱስ ሐርቤ 2ተኛ
አፄ ላሊበላ
አፄ ነአኩቶለአብ
አፄ አምደጽዮን
አፄ ሠይፈ አርዕድ
አፄ ዳዊት
አፄ ቴዎድሮስ 1ኛ
አፄ ይስሐቅ
አፄ ዘርዓያዕቆብ
አፄ በእደ ማርያም
አፄ እስክንድር
አፄ ናኦድ
አፄ ልብነድንግል
አፄ ገላውዴዎስ
አፄ ሚናስ
አፄ ሠርፀድንግል
አፄ ያዕቆብ
አፄ ዘድንግል
አፄ ሱስኒዮስ
አፄ ፋሲል
አፄ ዮሐንስ 1ኛ
አፄ እያሱ 1ኛ
አፄ ተክለሃይማኖት
አፄ ቴዎፍሎስ
አፄ ዮስጦስ
አፄ ዳዊት 3ተኛ
አፄ በካፋ
አፄ እያሱ 2ተኛ
አፄ ኢዮአስ
አፄ ዮሐንስ 2ተኛ
አፄ ተክለሃይማኖት 2ተኛ
አፄ ሰለሞን
አፄ ተክለጊዎርጊስ
ትልቁ ራስ ዓሊ
ትንሹ ራስ ዓሊ
አፄ ቴዎድሮስ 2ተኛ
አፄ ተክለጊዎርጊስ 2ተኛ
አፄ ዮሐንስ 4ተኛ
አፄ ምኒልክ 2ተኛ
አፄ ሀይለስላሴ

እኚ ብቻ ናቸው ማለት አደለም ። ሌሎችም ይኖራሉ ። እኔ ከ " ፍሰሐ ያዜ " ካሣ ከፃፈው መፅሐፍ ላይ ያገኘውትን ነው / ከኖህ እስከ ኢህአዴግ /

@Ethiopian_historical_pics
@WND1918