የቡናን ማልያ ለብሼ ስወጣ ከቤት ይጀምራል ጥያቄና ቁጣ እንዴት እንዴት ይላል ይጠይቀኛል ሰው ካንቦሎጆ ገብቶ አይቶ ሊመልሰው... ቡናን መደገፌ እየገረማቸው ጥቅም እና ጉዳቱ ምንም ሳይገባቸው ጥያቂያቸው በዛ እንዴት እንዴት እንዴት ላስረዳቸው... #ኢትዮጵያ_ቡና @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc 1.1K viewsedited 17:17