የኢትዮጵያ ቡናው ፈጣኑ አጥቂ መሀመድ ኑር ናስር በጉዳት ለስድስት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። እስከ አመቱ ፍፃሜ ክለቡን አያገለግልም። @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc 3.6K viewsedited 15:24