Get Mystery Box with random crypto!

መሳጭ አጨዋወት ኦ ሆ ሆ መሳጭ አጨዋወት ኦ ሆ ሆ ሳቢና ማራኪ ኦ ሆ ሆ በ እግር ኳሱ ሜዳ ኦ | ቡናችን👆

መሳጭ አጨዋወት

ኦ ሆ ሆ መሳጭ አጨዋወት
ኦ ሆ ሆ ሳቢና ማራኪ
ኦ ሆ ሆ በ እግር ኳሱ ሜዳ
ኦ ሆ ሆ የሆነ አስደናቂ
ኦ ሆ ሆ ያዘው ጠበቅ አርገህ
ኦ ሆ ሆ ይሄን ፍልስፍና
ኦ ሆ ሆ የማንም አይደለም
ኦ ሆ ሆ የ ቡና ነውና
ኦ ሆ ሆ በእግር ኳስ ሜዳ ላይ
ኦ ሆ ሆ ማሸነፍ ያለ ነው
ኦ ሆ ሆ በእግር ኳስ ሜዳ ላይ
ኦ ሆ ሆ መሸነፍ ያለ ነው
ኦ ሆ ሆ አንደራደርም
ኦ ሆ ሆ ቡና ደማችን ነው ኦ ሆ ሆ

አንደራደር ባንተ ቡንዬ በ አንተ ቡንዬ በ አንተ
የሜዳው ድምቀት አንተ ቡንዬ አንተ ቡንዬ አንተ

ኦ ሆ ሆ ትናንት እንደነበርን
ኦ ሆ ሆ ዛሬም እንኖራለን
ኦ ሆ ሆ ቡንዬ ባለበት
ኦ ሆ ሆ ቡናማዎች አለን
ኦ ሆ ሆ ማሸነፍ ማሸነፍ
ኦ ሆ ሆ መሸነፍ ለምኔ
ኦ ሆ ሆ ጎሉን አግባውና
ኦ ሆ ሆ እንጨፍር በወኔ
ኦ ሆ ሆ ተነሱ እንጨፍር
ኦ ሆ ሆ ድምፃችን ይሰማ
ኦ ሆ ሆ በ አለም ያስተጋባ
ኦ ሆ ሆ የ ቡንዬ ዜማ ኦ ሆ ሆ

አንደራደር በአንተ ቡንዬ በአንተ ቡንዬ በ አንተ
የሜዳው ድምቀት አንተ ቡንዬ አንተ ቡንዬ አንተ

ኢትዮጵያ_ቡና

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc