Get Mystery Box with random crypto!

° ︎~እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳቹ~ ︎° ውድ የክለባችን ቤተሰቦች እንዲሁም ለመ | ቡናችን👆

° ︎~እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው
በሰላም አደረሳቹ~ ︎°

ውድ የክለባችን ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።

መልካም በዓል ውድ ቡናዊያን

•●መልካም ፋሲካ●•

²⁰¹⁵
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc