Get Mystery Box with random crypto!

2003 ዓ·ም በኢትዮጵያ ቡና ሲታወስ የዋንጫ ጉዞ ላይ የነበረው የደስታ ጊዜ ሁሉም ደጋፊ አእምሮ | ቡናችን👆

2003 ዓ·ም በኢትዮጵያ ቡና ሲታወስ የዋንጫ ጉዞ ላይ የነበረው የደስታ ጊዜ ሁሉም ደጋፊ አእምሮ ውስጥ ሁሌም ይመላለሳል!

የዚያን ጊዜ የነበረው አሰልጣኝ ደግሞ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ነበር ..

....ምን ለማለት እንደተፈለገ ገባችሁ?

ለ2016 ዓ·ም ለክለባችን አሰልጣኝ የተገኘለት ይመስላል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc